Arts TVArts TV

Health

Arts TV News
Health

ኮሮናቫይረስ ያለበት ጃፓናዊ በኢትዮጵያ መገኘቱ የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር አስታወቀ።

ሚኒስትሯ ዛሬ ከሰዓት በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት አንድ ከሶስት ቀን በፊት ከቡርኪናፋሶ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ጃፓናዊ ኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል።rnከዚህ ቀደም ብሎ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የሆኑት ታከለ ኡማ በትዊተር ገፃቸው ላይ አንድ ጃፓናዊ ኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል ሲሉ አስታውቀው ነበር።rnከንቲባው የአዲስ

ማርች 13 2020

Health

የኩፍኝ በሽታ በአፍሪካ በአስር እጥፍ ጨምሯል፡፡

የኩፍኝ በሽታ በአፍሪካ በአስር እጥፍ ጨምሯል፡፡rnrnዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት በሪፖርቱ ይፋ እንዳደረገው የኩፍኝ በሽታ በዓለም አቀፍ ደረጃ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በሶስት እጥፍ ጨምሯል፡፡rnrnአሶሸትድ ፕሬስ የድርጅቱን ሪፖርት ጠቅሶ እንደዘገበው የበበሽታው ስርጭት በአፍሪካ ብቻ ተነጥሎ ሲታይ በአስር እጥፍ

ኦገስ 13 2019

Health

ባህላዊ  ህክምናን ጨምሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ና ስነ ምግባር ላይ የሚያተኩረዉ  አራተኛው አመታዊ የጤና ሳይንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ፡፡

ባህላዊ ህክምናን ጨምሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ና ስነ ምግባር ላይ የሚያተኩረዉ አራተኛው አመታዊ የጤና ሳይንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ፡፡rnለአራት ቀን በሚካሄደዉ ጉባኤ የጤናው ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እቅድ፤ በጤና ፖሊሲ ክለሳ፤ ተላላፊ በሽታዎች፤የላብራቶሪ አገልግሎት እና ድንገተኛ ህክምና አሰጣጥን አስመልክቶ ለሚ

ሜይ 7 2019

Health

ኮንጎ በኢቦላ በሽታ 26 ዜጎቿን በአንድ ጀንበር አጣች፡፡

ኮንጎ በኢቦላ በሽታ 26 ዜጎቿን በአንድ ጀንበር አጣች፡፡rnrnየዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በሰሜናዊ የኪቩ ግዛት የተከሰተው የኢቦላ ቫረስ ትልቅ ስጋትን ፈጥሯል፡፡rnrnበሀገሪቱ ቫይረሱ ከተከሰተ አንስቶ በጠቅላላው 957 ሰዎች ህይዎታቸው ቢያልፍም በአንድ ቀን 26 ህሙማን ሲሞቱ ግን ከ

ኤፕሪ 30 2019

Health

በወ/ሮ ሂሩት የተመራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን ወ/ሮ ሜሮን መኮነንን ጠየቀ

በወ/ሮ ሂሩት የተመራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን ወ/ሮ ሜሮን መኮነንን ጠየቀrnrnበውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ የተመራ የሚኒስቴሩ የልዑካን ቡድን ወ/ሮ ሜሮን መኮነንን በቅዱስ ጴጥሮስ ልዩ ሆስፒታል በመገኘት ጠየቁ፡፡rnrnበዚህም ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አክሊሉ ሃይለ ሚካኤል፣ የዳያስፖራ

ኤፕሪ 19 2019

Health

በአርሲ ዩኒቨርሲቲ በኢንተርን ሀኪሞች ላይ የደረሰውንጉዳት እንዳሳዘነዉ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

በአርሲ ዩኒቨርሲቲ በኢንተርን ሀኪሞች ላይ የደረሰውንጉዳት እንዳሳዘነዉ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡rnrnበአገራችን እየተካሄደ ባለው ሁሉን አቀፍ ሪፎርም ሀሳብን በነጻነት ከመግለጽ ጀምሮ የተለያዩ ሰብአዊና ህጋዊ መብቶች እንዲከበሩ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ያላሰለሰ ጥረት እያደረገ ይገኛል::rnrnየህክምና ባለ

ኤፕሪ 18 2019

Health

ጉዳት የደረሰባቸዉን  የአካል ክፍል  የሚተኩ (የአካላዊ ተሃድሶ ህክምና በሁሉም መንግስት ጤና ተቋማት  ሊሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ጉዳት የደረሰባቸዉን የአካል ክፍል የሚተኩ (የአካላዊ ተሃድሶ ህክምና በሁሉም መንግስት ጤና ተቋማት ሊሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡rnrnቀደም ሲል በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ስር የነበሩ የአካላዊ ተሃድሶ ህክምና ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ጤና ሚኒስቴር እንዲዛወሩ በተገባው ውል መሰረት የርክክብ ስራ

ኤፕሪ 18 2019

Health

የኔፓል  ምክትል  ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደረጉ  ነዉ፡፡

የኔፓል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደረጉ ነዉ፡፡rnrnምክትል ጠቅይ ሚኒስተሩ ኡፔነድራ ያዳቫ እና የፓርላማ አባሎቻቸው ከጤና ሚኒስትር ጋር በመሆን ጉብኝታቸዉን በኦሮሚያ ክልል ያደርጋሉ ተብሏል፡፡rnrnበጉብኝታቸው ወቅት በክልሉ ያለውን የጤናው ዘርፍ አገልግሎት አስጣጥ ከጤና ቢሮ እስከ ጤና ኬላ

ኤፕሪ 16 2019

Health

1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በአይነቱ ልዩ የሆነ የህፃናት ሆስፒታል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው

1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በአይነቱ ልዩ የሆነ የህፃናት ሆስፒታል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነውrnrnየኢትዮጵያ መንግስት ከኔዘርላንድ መንግስት ጋር በመተባበር በ877 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ በአለርቲ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በአይነቱ ልዩ እና የመጀመሪያ የሆነ አዲስ የህፃናት አጠቃላይ ሆስፒታል ለመገንባት የሚያስችል

ኤፕሪ 11 2019

Health

የአልኮል መጠጥ በብሮድካስት (ቴሌቪዥን እና ሬድዮ) አማካኝነት ማስተዋወቅ የሚከለክለው ድንጋጌ ከግንቦት 21 ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡

የአልኮል መጠጥ በብሮድካስት (ቴሌቪዥን እና ሬድዮ) አማካኝነት ማስተዋወቅ የሚከለክለው ድንጋጌ ከግንቦት 21 ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡rnrnየአልኮል መጠጥ በብሮድካስት (ቴሌቪዥን እና ሬድዮ) አማካኝነት ማስተዋወቅ የሚከለክለው ድንጋጌ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112 በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ

ኤፕሪ 10 2019

Health

የስልጤ ዞን ምራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ነዋሪዎች ነፍሰጡር እናቶችን እየተንከባከቡ ነዉ፡፡

የስልጤ ዞን ምራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ነዋሪዎች ነፍሰጡር እናቶችን እየተንከባከቡ ነዉ፡፡rnrnበስልጤ ዞን ምራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ነብሰጡር እናቶች ለመውለድ ቀናቸው ሲቃረብ ቤታቸው ለጤና ጣቢያው የሚርቅ እናቶች እንዳይንገላቱ የአካባቢው ነዋሪዎች ማረፊያ አዘጋጅተው እስከሚወልዱበት ቀን ድረስ እንክብካቤ ሳይ

ኤፕሪ 8 2019

Health

የጤናውን ዘርፍ የሰው ሃብት ልማትን ለማጠናከር  50 ሺህ የጤና ባለሙያዎችን አስተምሮ ማስመረቁን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

የጤናውን ዘርፍ የሰው ሃብት ልማትን ለማጠናከር 50 ሺህ የጤና ባለሙያዎችን አስተምሮ ማስመረቁን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡rnrnባለፉት 7 ዓመታት የጤናውን ዘርፍ የሰው ሃብት ልማትን ለማጠናከር በአሜሪካ ህዝብና መንግስት የገንዘብ ድጋፍ ሲተገበር የቆየው ፕሮጀክት መርሃ-ግብር በአዲስ አበባ በተዘጋጀው የፍጻሜ ስነ-ስር

ኤፕሪ 4 2019

Health

የጤና ሚኒስቴር ለተፈናቃዮች በጤና ባለሙያዎች የሚደረገው ድጋፍና ተጠናክሮ  ቀጥሏል አለ፡፡

የጤና ሚኒስቴር ለተፈናቃዮች በጤና ባለሙያዎች የሚደረገው ድጋፍና ተጠናክሮ ቀጥሏል አለ፡፡rnrnየጤና ሚኒስቴር በጌዲዮ ዞን ተፈናቃዮች ድጋፍ የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች፡ የተለያዩ መድሃኒቶች እና ሌሎች ግበአቶችን ወደ ስፍራው ከመላክ በተጨማሪ በጤና ባለሙያዎች የሚደረጉ የተለያዩ የህክምና ድጋፍና ክትትል ስራዎች መቀጠላ

ኤፕሪ 4 2019

Health

በዩጋንዳ የሞተር ሳይክል አምቡላንሶች የብዙዎችን ህይዎት እየታደጉ ነው፡፡

በዩጋንዳ የሞተር ሳይክል አምቡላንሶች የብዙዎችን ህይዎት እየታደጉ ነው፡፡rnrnበርካታ ዩጋንዳዊያን በመንገድ ችግር ሳቢያ የአምቡላንስ አገልግሎት ስለማያገኙ የጤናቸው ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል፡፡rnrnይህን የተረዳው በሀገሪቱ የሚንቀሳቀስ አንድ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በብስክሌቶች እና በሞተር ሳይክሎች የሚጎተቱ

ኤፕሪ 1 2019

Health

የጤና ፖሊሲ ክለሳ መጨረሻ  ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የጤና ፖሊሲ ክለሳ መጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡rnrnሚኒስቴሩ ይህንን የገለጸዉ በጤና ፖሊሲ ማሻሻያ ላይ ዉይይት በተደረገበት ወቅት ነዉ፡፡rnrnውይይቱን በንግግር የከፈቱት የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የጤና ፖሊሲው እንዲሻሻል ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ ሲሠራበት የቆየ ሲሆ

ኤፕሪ 1 2019

Health

በርካታ ኮንጓዊያን ኢቦላ አለ ብለው እንደማያምኑ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

በርካታ ኮንጓዊያን ኢቦላ አለ ብለው እንደማያምኑ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡rnrnበዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ በተደረገ ጥናት ቃለ መጠይቅ ከተደረገላቸው ሰዎች መካከል ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉት ነዋሪዎች ኢቦላ በትክክል አለ ብለው አያምኑም፡፡rnrnህዝቡ ይህን እውነታ መቀበል አለመቻሉ በስራቸው ላይ ትልቅ እንቅፋት እየ

ማርች 28 2019

Health

ከ121 በላይ የጤና ባለሙያዎች ለጌዲዮ ተፈናቃዮች ድጋፍ ማድረግ ተልከዋል ተባለ፡፡

ከ121 በላይ የጤና ባለሙያዎች ለጌዲዮ ተፈናቃዮች ድጋፍ ማድረግ ተልከዋል ተባለ፡፡rnrnየጤና ሚኒስቴር ለጌዲዮ ዞን ተፈናቃዮች ድጋፍ የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎችና የተለያዩ መድሃኒቶች እንዲሁም ሌሎች ግብአቶችን ወደ ስፍራው ልኳል፡፡rnrnየጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዋ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለፁት ካሁን በፊት ከክ

ማርች 22 2019

Health

የመድሀኒት እጥረትን በቋሚነት ለመፍታት የሚያስችል የኤሌክትሮኒክ የመድሀኒት ምዝገባ ና ቁጥጥር ሥርዓት መጀመሩን ባለሥልጣኑ አስታወቀ፡፡

የመድሀኒት እጥረትን በቋሚነት ለመፍታት የሚያስችል የኤሌክትሮኒክ የመድሀኒት ምዝገባ ና ቁጥጥር ሥርዓት መጀመሩን ባለሥልጣኑ አስታወቀ፡፡rnrnበኤሌክትሮኒክስ የመድሀኒት ምዝገባ ና ቁጥጥር ሥርዓት መጀመሩ ይፋ ሲደረግ የተገኙት የጤና ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን የፌዴራል ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጠን የሚሰጣቸዉን

ፌብ 28 2019

Health

የህክምና መሳሪያዎችን ከባክቴሪያ ነፃ የሚያደርግ መሳሪያ በኢትዮጵያ ሊመርት ነው፡፡

የህክምና መሳሪያዎችን ከባክቴሪያ ነፃ የሚያደርግ መሳሪያ በኢትዮጵያ ሊመርት ነው፡፡rnrnመሳሪያው ጋዝን ብቻ በመጠቀም የህክምና መሳሪያዎችን ነጻ በማድረግ ለድጋሚ አገልግሎት ዝግጁ እንዲሆኑ የሚያደርግ ነው፡፡rnአሁን ጥቅም ላይ ያሉት መሳሪያዎች በህክምና ጣቢያዎች ውስጥ ተቀምጠው ውሃና መብራትን የሚጠቀሙ ናቸው፡፡rn

ፌብ 21 2019

Health

በ22 የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የመልካም አስተዳደር መረጃ ጠቋሚ የዳሰሳ ጥናትከዛሬ ጀምሮ  ይካሄዳል።

በ22 የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የመልካም አስተዳደር መረጃ ጠቋሚ የዳሰሳ ጥናትከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል።rnrnየጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ ዳሰሳዊ ጥናቱን የሚያካሄዱ ባለሞያዎች በ11ቡድኖች ተዋቅረዋል፡፡rnrnበ11 ቡድኖች የተወቀሩ ባለሙያዎቹም ከዛሬ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም ጀሞሮ ለደሰሳ ጥናቱ ወደ ሆስፒታሎቹ ይ

ፌብ 21 2019

Health

በበጀት ዓመቱ የጤና መሰረተ ልማት ግንባታዎች አፈጻጸም አበረታች ነው ተባለ::

በበጀት ዓመቱ የጤና መሰረተ ልማት ግንባታዎች አፈጻጸም አበረታች ነው ተባለ::rnrnጅማ ከተማ ላይ ሲካሄድ በነበረው የጤና ተቋማት ግንባታ አፈጻጸም ግምገማ ላይ አማራ፣ ሶማሌ፣ አፋር ክልልና እና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የተሻለ አፈጻጸም እንዳሳዩ ተነግሯል።rnrnበጤና ሚኒስቴር የጤና መሠረተ ልማት ዳይሬክቶሬት ዳ

ፌብ 18 2019

Health

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ፣ የቆዳ ህክምና እና የህብለሰረሰር ህክምና  በነጻ ልሰጥ ነዉ አለ፡፡

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ፣ የቆዳ ህክምና እና የህብለሰረሰር ህክምና በነጻ ልሰጥ ነዉ አለ፡፡rnየነጻ ህክምናዉ በግብጽ የህክምና ልዑካን ቡድን አባላት ከየካቲት 11 እስከ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ይሰጣል ብሏል፡፡rnህክምናው ሙሉ ለሙሉ በነጻ የሚሰጥ ሲሆን ከፍለው መታከም ለማይችሉ የህብረተሰብ

ፌብ 14 2019

Health

የህክምና ጥራትን ማሻሻል የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳድግ ያግዛል ተባለ፡፡

የህክምና ጥራትን ማሻሻል የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳድግ ያግዛል ተባለ፡፡rnrnይህ የተባለዉ የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋርrnrnበሀገር ውስጥ የሚገኙ የመድኃኒትና የህክምና መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካዎች የሚጠናከሩበትን መንገድ በመከሩበት ወቅት ነዉ፡፡rnrnየጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተ

ፌብ 12 2019

Health

የመድሃኒት አያያዝ እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር በታየባቸው መድህኒት ቸርቻሪ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ  እየተወሰደ ነው

የመድሃኒት አያያዝ እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር በታየባቸው መድህኒት ቸርቻሪ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደ ነውrnrnበጉዳዩ ዙሪያ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቦ ከመድሃኒት ቸርቻሪ ድርጅቶች ጋር የዉይይት መድረክ ለካሄዷል፡፡rnrnበመድረኩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁ

ፌብ 5 2019

Health

አለም አቀፍ የካንሰር ቀን በሀገራችን ለ12ኛ ጊዜ ተከበረ

አለም አቀፍ የካንሰር ቀን በሀገራችን ለ12ኛ ጊዜ ተከበረrnrnየዘንድሮው አለም አቀፍ የካንሰር ቀን ‹‹እራሴን እና ቤተሰቤን ከካንሰር ለመከላከል ቆርጫለሁ›› በሚል መሪቃል ነው ተከብሮ የዋለው፡፡rnrnበጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የካንሰር አማካሪ ዶክተር ኩኑዝ አቡበከር ለአርትስ እንደተናገሩት ቀኑን አስቦ መዋል ያስፈለገ

ፌብ 4 2019

Health

ሰዎች ለሰዎች "People to people" የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በጤና ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላባረከቱ 4 ኢትዮጵያውያን ሽልማት ሰጠ።

ሰዎች ለሰዎች "People to people" የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በጤና ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላባረከቱ 4 ኢትዮጵያውያን ሽልማት ሰጠ።rnrnየጤና ባለሙያዎች፣ የፊዚክስ ባሙያዎችና ሌሎች ሙያተኞች አባል የሆኑበት ድርጅቱ ከ25 አመት በፊት አሜሪካን ሀገር በሚኖሩ የጤና ባለሙያዎች ነው የተመሰረተው። የኢኖቬ

ፌብ 4 2019

Health

በኢትዮጵያ ከሚገኙ የጤና ተቋማት ውስጥ 62 በመቶ የሚሆኑን በዳታ ቤዝ የማስተሳሰር ስራ ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ ከሚገኙ የጤና ተቋማት ውስጥ 62 በመቶ የሚሆኑን በዳታ ቤዝ የማስተሳሰር ስራ ተጠናቀቀ rnአርትስ ታህሳስ 19 2011rnrnእንደ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለጻ የጤና ተቋማቱ ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓትን እንዲከተሉ እና በመረጃዎች እንዲተሳሰሩ የማድረግ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።rnrnሚኒስትሩ ዶክተር አሚ

ዲሴም 28 2018

Health

የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ተሸላሚ ሆኑ

የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ተሸላሚ ሆኑ rnአርትስ 05/04/2011rnrn ሽልማቱ በዩኒቨርሲቲው በሚዘጋጀውና በጤና ዘርፍ የአመራርነትና በጎ አስተዋጽኦ አበርክቶ ዘርፍ ላይ የሚሰጥ ሲሆን፥ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማንም የ2018 ተሸላሚ ሆነዋል፡፡rnr

ዲሴም 17 2018

Health

አዲስ አበባ በኳታር ፋውንዴሽን የኩላሊት ህክምና ማዕከል ይገነባላታል ተባለ

አዲስ አበባ በኳታር ፋውንዴሽን የኩላሊት ህክምና ማዕከል ይገነባላታል ተባለ rn አርትስ 04/04/2011 rnrn የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን የኳታር ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ከተማ የኩላሊት ህክምና አገልግሎትን ብቻ የሚሰጥ ማዕከል ለመገንባት በኢትዮጵያ ከኳታር አምባሳደር ሀማድ አል - ዶሳሪ ጋር ተስ

ዲሴም 13 2018

Health

ጊኒ ዎርምን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት የአመራር አካላት ቁርጠኝነት ይፈለጋል ተባለ

ጊኒ ዎርምን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት የአመራር አካላት ቁርጠኝነት ይፈለጋል ተባለ rnአርትስ 03/04/11rn rnrnይህንን ያሉት የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን ናቸው።rnrnየጊኒ ዎርም በሽታን ለማጥፋት እየተከናወኑ ያሉትን ስራዎችን የሚገመግው 23ኛው ሀገር አቀፍ ዓመታዊ እቅድ የአፈፃፀም ግምገማ ትናንት በ

ዲሴም 12 2018

Health

የህብረተሰብን ጤና ለመጠበቅ ሁነኛ መፍትሄ ነው የተባለው የምግብና መድሃኒት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ለምክር ቤቱ ቀረበ።

የህብረተሰብን ጤና ለመጠበቅ ሁነኛ መፍትሄ ነው የተባለው የምግብና መድሃኒት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ለምክር ቤቱ ቀረበ። rnአርትስ 03/04/11rnrnየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክር ቤቱ ላለፉት ስምንት ዓመታት ሲሰራበት የቆየውን የምግብና መድሃኒት አስተዳደር አዋጅ የሚተካውን ይህንን አዲስ ረቂቅ በማየት ለሚመለከ

ዲሴም 12 2018

Health

በማህበረሰብ አቀፍ የኤች.አይ.ቪ ተጽእኖ ላይ የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ

በማህበረሰብ አቀፍ የኤች.አይ.ቪ ተጽእኖ ላይ የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ rnአርትስ 02/04/2011rnrnጥናቱ በአገር አቀፍ ደረጃ ባሉ ከተሞች ዕድሚያቸው ከ15-64 ዓመት ከሆኑትና ኤች.አይ.ቪ ካለባቸው ሰዎች ውስጥ 70% የሚሆኑት የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ መቀነሱን አሳይቷል፡፡rnrnነገርግንዕድሜያቸውከ15-64

ዲሴም 11 2018

Health

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ህይወታቸውን ከሚያጡት ሰዎች መካከል ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑት ተላላፊ ባልሆኑ ህመሞች ምክንያት ነው ተባለ

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ህይወታቸውን ከሚያጡት ሰዎች መካከል ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑት ተላላፊ ባልሆኑ ህመሞች ምክንያት ነው ተባለ rn አርትስ 30/03/2011 rnrn rnrn ከነዚህም መካከል ካንሰር፣ የስኳር ህመም እና ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ ህመሞች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ፡፡ rnrn በአሁኑ ሰዓት 2

ዲሴም 10 2018

Health

የኢትዮጵያ ክህምና ማህበር ለሕክምና ባለሙያዎች ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በሚበልጥ ወጪ መንደር ልገነባ ነው አለ

የኢትዮጵያ ክህምና ማህበር ለሕክምና ባለሙያዎች ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በሚበልጥ ወጪ መንደር ልገነባ ነው አለ rnአርትስ 25/03/2011rnየኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር በ2.4 ቢሊዮን ዶላር ለ7 ሺህ የሕክምና ባለሙያዎች ቤት፣ ባለአምስት ኮከብ ሆቴል፣ ሪዞርትና መናፈሻ ያካተተ መንደር በአዲስ አበባ እንደሚገነባ አስታው

ዲሴም 4 2018

Health

በ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ወጭ የተገነባው ጊዜ ያለፈባቸው መድሀኒቶች ማስወገጃ ማዕከል ስራ ሊጀምር ነው

በ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ወጭ የተገነባው ጊዜ ያለፈባቸው መድሀኒቶች ማስወገጃ ማዕከል ስራ ሊጀምር ነው rnአርትስ 25/03/2011rnrnበ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ወጭ የተገነባው የአዳማ ከተማ ጊዜ ያለፈባቸው መድሀኒቶች ማቃጠያ ዘመናዊ ማዕከል ከ 2 ሳምንት በኋላ ስራ አንደሚጀምር የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታ

ዲሴም 4 2018

Health

በአዲስ አበባ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል ከትራፊክ ፍሰት ነፃ የሆነ ቀን ለማክበር ሚዘጉት መንገዶች ይፋ ሆኑ

አርትስ 20/03/2011rnrnለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ ሁለት መንገዶች የተለዩ ሲሆን አንደኛው ከጊዮርጊስ አደባባይ- በቸርችል ጎዳና-ኢትዮ ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከጊዮርጊስ አደባባይ -በ6ኪሎ-በ5ኪሎ አድርጎ መድረሻውን ጊዮርጊስ አደባባይ ያደርጋል፡፡rnrnየአዲስ አበባ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከአዲስ አ

ኖቬም 29 2018