Social
Arts TV News
Socialዩጋንዳ እና ሪፓብሊክ ኮንጎ የሚያስተሳስራቸውን መንገድ በጋራ ለመገንባት ተስማሙ፡፡
ኖቬም 12 2019
Socialናይጀሪያ ደቡብ አፍሪካን አስጠነቀቀች፡፡
ሴፕቴ 3 2019
Socialታንዛኒያኒያውያን በርካታ ህፃናትን እንዲወልዱ ከመሪያቸው ጥሪ ቀረበላቸው፡፡
ጁላይ 11 2019
Socialኢትዮጵያ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበረከተላት
ጁን 6 2019
ኢትዮጵያ የ74ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች
ኢትዮጵያ የ74ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠችrnየተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ለ74ኛው ጠቅላላ ጉባዔ በፕሬዚዳንትነት እና በምክትል ፕሬዚዳንትነት የሚያገለግሉ ሀገራትን መርጧል። በዚህም ምርጫ ጠቅላላ ጉባዔውን ናይጄሪያ በፕሬዚዳንትነት ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት ሀገራት ደግሞ በምክትል ፕሬዚዳንትነት
ጁን 6 2019

ኢ/ር ታከለ ኡማ በሰዓት 80ሺ ዳቦ የሚያመርት እና መቶ ግራም ዳቦ በ0.75 ሳንቲም ለሚያቀርብ የዳቦ ማምረቻ ፋብሪካ የመሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ፡፡
ኢ/ር ታከለ ኡማ በሰዓት 80ሺ ዳቦ የሚያመርት እና መቶ ግራም ዳቦ በ0.75 ሳንቲም ለሚያቀርብ የዳቦ ማምረቻ ፋብሪካ የመሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ፡፡rnrnበሀገራችን በዓይነቱ የመጀመርያ የሆነው ይህ የዱቄትና የዳቦ ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታው ከ4-6 ወራት ውስጥ ይጠናቀቃል፡፡rnrnበከተማ ውስጥ ያለውን የዳቦ አቅርቦት
ጁን 6 2019

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፍትህ አካላት ጋር እየተወያዩ ነዉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፍትህ አካላት ጋር እየተወያዩ ነዉ፡፡rnrnጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላዉ ሀገሪቱ ከተዉጣጡ ከ3 ሺህ ባለይ የአቃቤ ህግ ጠበቆችና የፍትህ ዘርፍ አመራሮች ጋር በፍትህ ስርዓቱ ለዉጥና የማሻሻያ ስራዎች ላይ ነዉ እየተወያዩ ያሉት፡፡rnrnጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍትሕ ዘርፍ ባለሞያዎች ውይይት መክፈ
ጁን 6 2019

የፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው
የፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነውrnrnየሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው።rnrnዛሬና የጀመረዉ የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በሀዋሳ ከተማ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።rnrnየፊቼ ጫምባላላ በዓል እየተከበረ የሚገኘውም በዓሉን በሚያንፀባ
ሜይ 30 2019

ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ልማት ስልትን ወቅታዊ አፈፃፀምና ቀጣይ የአፈፃፀም አቅጣጫ የሚያመላክት ጥናት ልታካሄድ ነዉ፡፡
ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ልማት ስልትን ወቅታዊ አፈፃፀምና ቀጣይ የአፈፃፀም አቅጣጫ የሚያመላክት ጥናት ልታካሄድ ነዉ፡፡rnrnየኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ስልት ነባራዊ የአፈፃፀም ደረጃና ቀጣይ ሁኔታዎች የሚያመላክት ጥናት ለማስጀመር ያለመ የምክክርና ጥናቱ መከተል የሚገባው ስልት ላይ ግ
ሜይ 30 2019

የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ የሚከለክለው ድንጋጌ ከዛሬ ጀምሮ ተፈፃሚ ይሆናል
የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ የሚከለክለው ድንጋጌ ከዛሬ ጀምሮ ተፈፃሚ ይሆናልrnrnየምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112 አንቀጽ 74(4) የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያን በብሮድካስት (ቴሌቪዥን እና ሬድዮ) እና በቢልቦርድ አማካኝነት የሚከለክለው ድንጋጌ ዛሬ ግንቦት 21, 2011ዓ.ም ተፈፃሚ መሆን ይጀም
ሜይ 29 2019

ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሃቢታት ፕሮግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች
ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሃቢታት ፕሮግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠችrnrnከየተባበሩት መንግስታት ድርጅት አጠቃላይ የማሻሻያ ሂደት ውጤት የሆነውና በናይሮቢ የተጀመረው የ1ኛው የተባበሩት መንግስታት ድጅት የሃቢታት ጉባኤ ኢትዮጵያን የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል አድርጎ መ
ሜይ 28 2019

ኢትዮጵያና ቻይና የመሬት ምልከታና ብሮድካስት ሳተላይት በጋራ ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ኢትዮጵያና ቻይና የመሬት ምልከታና ብሮድካስት ሳተላይት በጋራ ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡rnrnስምምነቱን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ኢንስቲቲዩት ዳይሬክትር ዶ/ር ሰለሞን በላይ እና የቻይና ሮኬት ካምፓኒ ምክትል ፕሬዝዳንት ሃን ቺንፒንግ ፈርመውታል።rnrnግንባታው በኢትዮጵያና ቻይና ባለሙያዎች ትብብር
ሜይ 28 2019

የባህርዳር ጤና ጣቢያ የቤት ለቤት ተመላላሽ ህክምና መስጠት መጀመሩ ተገለፀ፡፡
የባህርዳር ጤና ጣቢያ የቤት ለቤት ተመላላሽ ህክምና መስጠት መጀመሩ ተገለፀ፡፡rnጤና ጣቢያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሞደልነት ተመርጦ ለነዋሪዎቹ የቤት ለቤት ህክምና መስጠት መጀመሩን የጤና ጣቢያው ጊዜያዊ ተወካይ አቶ ተመስገን ደሌ ገልጸዋል፡፡rnrnበስሩ ካሉት አራት ቀበሌዎች በተጨማሪ ለአጎራባችና ከገጠር ቀበሌ ለሚመጡ
ሜይ 28 2019

ኢትዮጵያና ቻይና ግብርናን ጨምሮ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ያላቸዉን ግንኙነት አጠናክረዉ እንደሚቀጥሉ ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያና ቻይና ግብርናን ጨምሮ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ያላቸዉን ግንኙነት አጠናክረዉ እንደሚቀጥሉ ገለጹ፡፡rnrnየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ ከቻይና የግብርናና የገጠር ልማት ምክትል ሚኒስትር ዶ/ር ቹ ዶንጁ ጋር በጋራ ትብብርን በማጠንከር ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡rnrnኢትዮጵያያና ቻይና ግ
ሜይ 28 2019

ለጥናትና ምርምር ተገቢው ትኩረት እንዳልተሰጠዉ ተገለጸ፡፡
ለጥናትና ምርምር ተገቢው ትኩረት እንዳልተሰጠዉ ተገለጸ፡፡rnrnይህ የተገለጸዉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀውን የጥናትና ምርምር ሳምንት ፕሮግራም ላይ ነዉ፡፡rnrnፕሮግራም በይፋ ሲከፈት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም፣እንደገ
ሜይ 28 2019

204 ማዳበሪያ ጅሶ፣ገለባና ሰጋቱራ የተቀላቀለበት ዱቄት በእህል በረንዳ ተያዘ፡፡
204 ማዳበሪያ ጅሶ፣ገለባና ሰጋቱራ የተቀላቀለበት ዱቄት በእህል በረንዳ ተያዘ፡፡rnrnበአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 እህል በረንዳ በሚገኙ 2 የገበያ አደራሾች ውስጥ ነዉ 204 ማዳበሪያ ጅሶ፣ገለባና ሰጋቱራ የተቀላቀለበት ዱቄት የተያዘዉ፡፡ የአካባቢዉ ነዋሪዎች "የከተማችንን ቆሻሻ እናፅዳ እያልን ባለንበት ባሁ
ሜይ 28 2019

አርሲ ዩኒቨርስቲ 300 ለሚሆኑ ስደት ተመላሾች የስራ እድል እንዳመቻቸ ገለጸ ፡፡
አርሲ ዩኒቨርስቲ 300 ለሚሆኑ ስደት ተመላሾች የስራ እድል እንዳመቻቸ ገለጸ ፡፡rnrnከስደት ተመላሾቹ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሰለጠኑ ሲሆን ስራ ለማስጀመርም አስፈላጊው የቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡rnrnየኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮዎች ጋር በመተባበር በ1
ሜይ 27 2019

የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎችን ከአስተዳደሩ ተረከበ፡፡
የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎችን ከአስተዳደሩ ተረከበ፡፡rnrnኢ/ር ታከለ ኡማ የከተማ አስተዳደሩ በአንድ መቶ ሰባ አንድ ሚሊየን ብር ግዢ የፈጸመባቸውን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎች ነዉ ለአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር
ሜይ 27 2019

በመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎችን በተለያዩ በጎፍቃድ ስራዎች ይሳተፋሉ ተባለ፡፡
በመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎችን በተለያዩ በጎፍቃድ ስራዎች ይሳተፋሉ ተባለ፡፡rnrnይህ የተባለዉ የክረምት በጎፍቃድ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ ስነስርዓት ላይ ነዉ።rnrnኢ/ር ታከለ ኡማ በተገኙበት የክረምት በጎፍቃድ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ ስነስርዓት ላይrnrnበመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎች በተለያ
ሜይ 27 2019
የጦር መሳርያ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙት የ81 ዓመቱ አዛውንት በፅኑ እስራት ተቀጡ።
የጦር መሳርያ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙት የ81 ዓመቱ አዛውንት በፅኑ እስራት ተቀጡ።rnአቶ አለማየሁ ቦኩ ሆርዶፋ የተባሉ የ81 ዓመት እድሜ ያላቸዉ ተከሳሽ የወንጀል ህግ አንቀፅ 481 (ሀ) ላይ የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ፍቃድ ሳይኖራቸው ወይም ሕግን ተቃራኒ በሆነ መንገድ መጋቢት 07/2011 ዓ.ም ከቀኑ 7፡0
ሜይ 24 2019

በአሠሪና ሠራተኛ መካከል የተሻለ ግንኙነት እንዲኖር እና ፍትህ እንዲሰፍን መደራጀት ወሳኝ ነዉ ተባለ፡፡
በአሠሪና ሠራተኛ መካከል የተሻለ ግንኙነት እንዲኖር እና ፍትህ እንዲሰፍን መደራጀት ወሳኝ ነዉ ተባለ፡፡rnrnየአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነትና አስተዳደር ለማሻሻል በሚቻልበት ጉዳይ ዙሪያም ውይይት ተካሄዷልrnrnየሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኢንዱስትሪ ፓርኮች የአሠሪና ሠራተኛ
ሜይ 24 2019

ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የሚያስችል ረቂቅ ፍኖተ ካርታ ላይ አውደ ጥናት ተካሂደ፡፡
ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የሚያስችል ረቂቅ ፍኖተ ካርታ ላይ አውደ ጥናት ተካሂደ፡፡rnrnየሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ አውደ ጥናቱን ሲከፍቱ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ የመሰረተ ልማትና ኢንድስትሪ ፓርኮችን በማስፋፋት በኩል ጥሩ እምርታ ብታስመዘግብም ፤ተቀጥረው የሚሰሩ በርካ
ሜይ 20 2019

ሁለተኛው ኢትዮ ኪድስ የልጆች አዉደ ርዕይ በመኮንኖች ክበብ ተካሄደ፡፡
ሁለተኛው ኢትዮ ኪድስ የልጆች አዉደ ርዕይ በመኮንኖች ክበብ ተካሄደ፡፡rnrnለህጻናትና ታዳጊዎች የሚሆኑ ምርትና አገልግሎቶች ብቻ የቀረቡበትን አዉደ ርዕይ በርካታ ህጻናት ከወላጆቻቸው ጋር በመሆን ጎብኝተውታል፡፡rnrnለህጻናትና ታዳጊዎች ታስቦ የተዘጋጀዉ አዉደ ርዕይ በመሆኑ የተለያዩ የህጻናት አልባሳት፣ መጻህፍት፣
ሜይ 20 2019

ኢትዮጵያ በ72 ኛው የጤና አለም አቀፍ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነዉ፡፡
ኢትዮጵያ በ72 ኛው የጤና አለም አቀፍ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነዉ፡፡rnrnየጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንደገለፁት የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጄኔቫ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ ባለው 72ተኛው የጤና አለም አቀፍ ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያ ሁለት አዳዲስ ለውሳኔ የሚቀርቡ ሀሳቦችን ታቀርባለች፡
ሜይ 20 2019

ንብረትነቷ የአቢሲኒያ ፍላይት የሆነች ሲስና 172 የመማሪያ አነስተኛ አውሮፕላን በጅማ አቅራቢያ ተከስክሳ በአብራሪው ላይ ጉዳት ደረሰ
ንብረትነቷ የአቢሲኒያ ፍላይት የሆነች ሲስና 172 የመማሪያ አነስተኛ አውሮፕላን በጅማ አቅራቢያ ተከስክሳ በአብራሪው ላይ ጉዳት ደረሰrnአውሮፕላኗ ዛሬ ጧት 4 ሰዓት ገደማ ላይ ጅማ ዞን አሰንዳቦ በተባለ አካባቢ ልምምድ ላይ እያለች የመከስከስ አደጋ ገጥሟታል፡፡rnrnበአደጋው በአብራሪው ላይ ጉዳት እንደደረሰበት የኢ
ሜይ 17 2019
በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ተከስቶ በነበረው ግጭት የተቃጠሉ ቤቶች መልሰው እየተሰሩ ነው።
በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ተከስቶ በነበረው ግጭት የተቃጠሉ ቤቶች መልሰው እየተሰሩ ነው።rnrnበአሁኑ ሰአት 6 ሺህ 652 ቤቶችን ለመገንባት ጥረት እየተደረገ ሲሆን፥ እስከአሁን ከ1 ሺህ በላይ ቤቶች ቆርቆሮ ለብሰዋል።rnrnየአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ፕሮግራምና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች
ሜይ 17 2019

አየር መንገዱ በጋና የሀገር ውስጥ በረራ ለመጀመር ቅድመ ምክክር እያደረገ ነዉ፡፡
አየር መንገዱ በጋና የሀገር ውስጥ በረራ ለመጀመር ቅድመ ምክክር እያደረገ ነዉ፡፡rnrnየኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አስራት በጋሻዉ ለአርትስ ቲቪ እንደተናገሩት ፤ የኢትዮጵ አየር መንገድ በጋና የሀገር ዉስጥ በረራ ለማድረግ እየተደራደረ ነዉ ግን ድርድሩ በጅማሮ ላይ እንዳለ ተናግረዋል፡፡rn
ሜይ 17 2019
በዛሬው ዕለት ትምህርት ሚኒስቴር ለሰራተኞቹ የህፃናት ማቆያ አስመረቀ
በዛሬው ዕለት ትምህርት ሚኒስቴር ለሰራተኞቹ የህፃናት ማቆያ አስመረቀrnየኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ በምረቃ ሥነ ሥርዓት ወቅት እንደተናገሩት፤ የህፃናት ማቆያው አላማ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሚሰሩ ወላጆች በተለይ ሴት ሰራተኞች ከወሊድ በኋላ ወደ ሥራ ገበታቸው ሲመለሱ ልጆቻቸውን በሥራ ቦታቸው
ሜይ 15 2019

የኢትዮ-ሩስያ የስነ-ህይወታዊ አካላት የምርምር ማዕከል በኢትዮጵያ ሊቋቋም ነው፡፡
የኢትዮ-ሩስያ የስነ-ህይወታዊ አካላት የምርምር ማዕከል በኢትዮጵያ ሊቋቋም ነው፡፡rnየኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስት ዶ/ር ኢንጂ ጌታሁን መኩሪያ አዲስ ከተሾሙት በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኪህን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡rnሚኒስትሩ የኢትዮጵያ እና የሩስያ መንግስታት የጋራ ኮሚሽን የኢትዮጵያ
ሜይ 14 2019
ጠ/ሚር አቢይ አሕመድ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታሮ ካኖን ተቀብለው አነጋገሩ::
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታሮ ካኖን ተቀብለው አነጋገሩ::rnrnሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል::rnrnየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታሮ ኮኖ ኢትዮጵያ እያካሄደች ያሉትን ማሻሻያዎችና በቀጣናው ያላትን የሰላም አስተዋጽዖ በመግለጽ ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ጃፓ
ሜይ 6 2019

13ኛዉ አዲስ ፊልም ኢንተርናሽናል ፌስቲቫል ቅዳሜና እሁድ የተለያዩ ፊልሞችን በማሳየት ይቀጥላል፡፡
13ኛዉ አዲስ ፊልም ኢንተርናሽናል ፌስቲቫል ቅዳሜና እሁድ የተለያዩ ፊልሞችን በማሳየት ይቀጥላል፡፡rnrnበሳምንቱ መጀመሪያ የተከፈተዉ 13ኛዉ አዲስ ፊልም ኢንተርናሽናል ፌስቲቫል ከ500 የዓለማችን ፊልሞች ዉስጥ 60ዎችን በመመረጥ በተለያዩ ቦታዎች ለፊልም አድናቂያንና ባለሞያዎች እያሳየ ነዉ፡፡rnrnከ60 የተመረጡ
ሜይ 3 2019

የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ስነ ስርዓት ዝርዝር መርሃ ግበር ይፋ ሆነ፡፡
የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ስነ ስርዓት ዝርዝር መርሃ ግበር ይፋ ሆነ፡፡rnrnየቀድሞው ፕሬዝዳንት የቀብር ስነስርዓት የመንግስት ከፍተኛ ባላስልጣናት፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው በጴጥሮስ-ወ-ፓውሎስ መካነ መቃብር እሁድ ሚያዝያ 27 ቀን 2011 ዓ
ሜይ 3 2019

የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስርዓተ ቀብርና ሀዘን ቀንን በተመለከተ የተወካዮች ምክርቤት የቀረበለትን ውሳኔ አፀደቀ፡፡
የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስርዓተ ቀብርና ሀዘን ቀንን በተመለከተ የተወካዮች ምክርቤት የቀረበለትን ውሳኔ አፀደቀ፡፡rnrnበዉሳኔዉም መሰረት የዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ስርዓት በወታደራዊ አጀብ ይከወናል፡፡rnrnየአንድ ቀን ብሄራዊ የሀዘን ቀን ሆኖ በመላዉ አገሪቱ ይታወጃል ተብሏል፡፡rnrnበተጨማሪም የቀብር ስነ ስርዓቱ
ሜይ 3 2019

በማህበራዊ ትስስር ድረ ገፅ የሚለቀቁ የሀሰት መረጃዎች በአሁኑ ወቅት ፈተና መሆናቸውን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ተናገሩ፡፡
በማህበራዊ ትስስር ድረ ገፅ የሚለቀቁ የሀሰት መረጃዎች በአሁኑ ወቅት ፈተና መሆናቸውን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ተናገሩ፡፡rnrnፕሬዝዳንቷ ይህንን የተናገሩት የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን በኢትዮጵያ እየተከበረ ባለበት ወቅት ነዉ፡፡rnrnከረቡዕ ጀምሮ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች መከበር የጀመረው 26ኛውን አለም አቀፍ የፕሬስ
ሜይ 2 2019

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው
በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነውrnrnበሰሜን ሸዋ፣ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ራያ ቆቦና ሌሎችም አካባቢዎች ሲከሰቱ የቆዩ የፀጥታ መደፍረሶችና በተለይ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከሰሞኑ የተቀሰቀሰው ግጭት ያስከተለው ሞትና መፈናቀል ለሰልፎቹ መጠ
ሜይ 2 2019
ቤተ-እስራኤላውያኑ የፓርኩን ሁኔታ ለማየት ጎንደር ገብተዋል
ቤተ-እስራኤላውያኑ የፓርኩን ሁኔታ ለማየት ጎንደር ገብተዋልrnrnየስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ቃጠሎ የደረሰበት ክፍል መልሶ ሊያገግም በሚችልበትና ዘላቂ ጥበቃ በሚመቻችበት መንገድ ዙሪያ ጥናት የሚያደርግ የቤተ-እስራኤላውያን ቡድን ዛሬ ረፋድ ጎንደር ገብቷል፡፡rnrnበቀድሞዋ የእስራኤል አምባሳደር በኢትዮጵያ ወይዘሮ
ሜይ 1 2019

በቅርቡ የተቋቋመው የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ለግጭቶች ዋነኛ መንስኤዎችን በማጥናት ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እሰራለሁ አለ
በቅርቡ የተቋቋመው የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ለግጭቶች ዋነኛ መንስኤዎችን በማጥናት ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እሰራለሁ አለ ፡፡ rnrnኮሚሽኑ በቀጣይ ጊዜያት እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ለማውረድ እንደሚሰራም ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡rnrnኮሚሽኑ ወደ ስራ የገባው በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት ማ
ኤፕሪ 30 2019
በአማራ ክልል በተለያዩ ወቅቶች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ምክክር መጀመሩ ተነገረ
በአማራ ክልል በተለያዩ ወቅቶች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ምክክር መጀመሩ ተነገረ ፡፡ rnrn በጉባኤው የተገኙት የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለችግሮች የሚመጥን የሕግ ማስከበር ሥራ እንዲኖር ለማስቻል ምክክሩ ለቀጣይ ስምሪቶች ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ገልጸዋል
ኤፕሪ 30 2019
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ሊወያዩ ነው
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ሊወያዩ ነው።rnrnጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ሊወያዩ ነው ።rnrnጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከጤና ባለሙያዎች ጋር የሚያደርጉት ውይይትም የፊታችን ቅዳሜ ሚያዝያ 26 2011 ዓ.ም እንደሚካሄድ
ኤፕሪ 30 2019
መንግሥት የሚደጉመው የፓልም ዘይት የጤናችግር ስለሚያመጣ በሌሎች ፈሳሽ ዘይቶች እንዲቀየር ጤና ሚኒስቴር ጠየቀ
መንግሥት የሚደጉመው የፓልም ዘይት የጤናችግር ስለሚያመጣ በሌሎች ፈሳሽ ዘይቶች እንዲቀየር ጤና ሚኒስቴር ጠየቀ።rnrnከፍተኛ የጤና ችግር ያመጣል የተባለው የፓልም ዘይት ከ90 እስከ 95 በመቶ በድጎማ የሚገባ ሲሆን፣ ይህንን ለመቀየር መጠየቁን ነው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያስታወቀው፡፡rnrnሚኒስቴሩ የኅብረተሰብ ጤና
ኤፕሪ 30 2019

