በ22 የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የመልካም አስተዳደር መረጃ ጠቋሚ የዳሰሳ ጥናትከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል።rnrnየጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ ዳሰሳዊ ጥናቱን የሚያካሄዱ ባለሞያዎች በ11ቡድኖች ተዋቅረዋል፡፡rnrnበ11 ቡድኖች የተወቀሩ ባለሙያዎቹም ከዛሬ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም ጀሞሮ ለደሰሳ ጥናቱ ወደ ሆስፒታሎቹ ይሄዳሉ።rnከጤና ሚኒስቴር እንዳገኘነዉ መረጃ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰሃርላ አብዱላህ ለባለሙያዎቹ በሆስፒታሎች የሚካሄደዉን የመልካም አስተዳደር መረጃ ጠቋሚ የዳሰሳ ጥናትን በተመለከተ የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል።rnrn
← NewsHealth
በ22 የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የመልካም አስተዳደር መረጃ ጠቋሚ የዳሰሳ ጥናትከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል።
Arts TV · ፌብ 21 2019






