Arts TVArts TV
← NewsHealth

የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ተሸላሚ ሆኑ

Arts TV · ዲሴም 17 2018

የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ተሸላሚ ሆኑ

rnአርትስ 05/04/2011rnrn ሽልማቱ በዩኒቨርሲቲው በሚዘጋጀውና በጤና ዘርፍ የአመራርነትና በጎ አስተዋጽኦ አበርክቶ ዘርፍ ላይ የሚሰጥ ሲሆን፥ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ  ዶክተር አሚር አማንም የ2018 ተሸላሚ ሆነዋል፡፡rnrnከሚኒስቴሩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ እንደተገኘው መረጃ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ዌስተርን ኬፕ  ዶክተር አሚር አማን በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ላይ እየፈጠሩ ባሉት ተጽዕኖ ነው የሸለምኳቸው ብሏል፡፡rnrnሚኒስትሩ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ስላበረከተላቸው ሽልማት በፌስ ቡክ ገጻቸው ምስጋና አቅርበዋል፡፡rnrnዩኒቨርስቲው በደቡብ አፍሪካና በተለያዩ ሀገራት በጤናው ዘርፍ ትምህርት በመስጠት እንዲሁም በምርምር ስራዎች ላይ ትኩረት የሚያደርግ ተቋም ነው፡፡rnrn 

More in Health