Sport
Arts TV News
Sport
በኮፓ አሜሪካ ግማሽ ፍፃሜ ብራዚል ከአርጀንቲና ዛሬ ሌሊት ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡
የ2019 የኮፓ አሜሪካ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ዙር ላይ የደረሰ ሲሆን ዛሬ ከዕኩለ ሌሊት በኋላ በእኛ ሰዓት አቆጣጠር 9፡30 ሲል በሁለቱ ታላቅ የደቡብ አሜሪካ ሀገራት አርጀንቲና እና ብራዚል መካከል ይከናወናል፡፡ rnrn rnrn ጨዋታው ቤሎ ሆሪዞንቴ በሚገነው በእስታዲዮ ሚኔሮ ሲደረግ ደስ ሚል የውድድር ጊዜ እያሳለፈ
Sport
በሴቶች የዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እንግሊዝ ከአሜሪካ የሚያደርጉት የዛሬ ምሽት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ጁላይ 2 2019

Sport
የወጋገን ናትና የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ከሰኔ 30 ወደ ሐምሌ 7 እንደተራዘመ ተገለፀ፡፡
ጁላይ 1 2019

Sport
በኮፓ አሜሪካ ብራዚል ግማሽ ፍፃሜውን ስትቀላቀል፤ አርጀንቲና ዛሬ ምሽት ተጠባቂ ጨዋታ ይኖራታል፡፡
ጁን 28 2019

Sport
በአፍሪካ ዋንጫ አልጀሪያ ወደ ጥሎ ማለፉ ስታልፍ፤ ኬንያ የመጀመሪያ ጨዋታውን አሸንፋለች፡፡
ጁን 28 2019

Sport
ስፔናዊው አጥቂ ፈርናንዶ ቶሬስ ከእግር ኳስ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡
ጁን 21 2019

Sport
8ኛው የሴቶች ዓለም ዋንጫ ውድድር ዛሬ ምሽት ይጀመራል፡፡
ጁን 7 2019

Sport
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረገች::
ጁን 7 2019

Sport
በዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ የማራቶን ተወዳዳሪ አትሌቶች ተመርጠዋል፡፡
ሜይ 29 2019

Sport
ዛሬ ምሽት የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ሜይ 29 2019

Sport
ኔይማር የብረዚል አምበልነቱን በአልቬስ ተቀምቷል::
ሜይ 28 2019

Sport
የ170 ሚሊዬን ፓውንድ ዋጋ ያለው ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል፡፡
ሜይ 27 2019

Sport
አታላንታ እና ኢንተር የቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎን አግኝተዋል፡፡
ሜይ 27 2019

Sport
የቀድሞው የአርሰናል ተጫዋች ማሩዋን ቻማክ ጫማ ሰቅሏል፡፡
ሜይ 27 2019

Sport
ዛማሊክ የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አሸናፊ ሆነ፡፡
ሜይ 27 2019

Sport
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደደቢት ከሊጉ መሰናበቱን ሲያረጋግጥ፤ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል፡፡
ሜይ 27 2019
Sport
የኮፓ ዴል ሬይ የፍፃሜ ጨዋታ ነገ ምሽት ይደረጋል፡፡
ሜይ 24 2019

Sport
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ በመጪው ዕሁድ ይደረጋል፡፡
ሜይ 24 2019

Sport
በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የተካሄዱ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መልካም ውጤት አስመዝግበዋል::
ሜይ 20 2019

Sport
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ እና በቀጣዮቹ ቀናት ይደረጋሉ፡፡
ሜይ 17 2019

Sport
የኮፓ ኢጣሊያ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል፡፡
ሜይ 15 2019

Sport
ደደቢት እግር ኳስ ክለብ ሌላ ቅጣት አስተናገደ
ሜይ 15 2019

Sport
ጊዮርጊስ እና አሰልጣኝ ስቴዋርት ሃል በይፋ ተለያይተዋል፡፡
ሜይ 15 2019

Sport
ጆን ኦቢ ሚኬል በድጋሜ ወደ ንስሮቹ ተመልሷል
ሜይ 14 2019

Sport
በኢትዮጵያ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በፎርፌ ውጤት ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ
ሜይ 14 2019

Sport
የእንግሊዝ ፕሪምየር የመዝጊያ ጨዋታዎች በመጪው ዕሁድ ይደረጋሉ፡፡
ሜይ 10 2019

Sport
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ እና በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይካሄዳሉ
ሜይ 10 2019

Sport
ኢከር ካሲያ ከሆስፒታል ወጥቷል
ሜይ 7 2019

Sport
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ግጥሚያዎች ዛሬ እና ነገ ምሽት ይከናወናሉ
ሜይ 7 2019
Sport
48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል
ሜይ 7 2019

Sport
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቼልሲ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎውን ሲያረጋግጥ፤ ማንችስተር ዩናይትድ በውድድሩ እንደማይሳተፍ ተረጋግጧል
ሜይ 6 2019
Sport
የካፍ ኮንፌዴሬሽን የፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለይተው ታውቀዋል
ሜይ 6 2019

Sport
የ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ጀምሮ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይቀጥላሉ፡፡
ሜይ 3 2019

Sport
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመጪዎቹ የሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይከናወናሉ
ሜይ 3 2019

Sport
በዩሮፓ ሊግ አርሰናል ሲያሸንፍ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ነጥብ ተጋርቷል፡፡
ሜይ 3 2019

Sport
የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይከናወናሉ፡፡
ሜይ 2 2019

Sport
ባርሴሎና በሜሲ ልዩነት ፈጣሪነት ሊቨርፑልን አሸነፈ
ሜይ 2 2019

Sport
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ከደቡብ ክልል ፕሬዝዳንት ጋር ውይይት አደረጉ::
ሜይ 2 2019

Sport
በመጪው ሰኔ ወር አጋማሽ የኦሊምፒክ ቀን በኢትዮጵያ ይከበራል፡፡
ሜይ 1 2019

Sport
ተጠባቂው የባርሴሎና ሊቨርፑል የግማሽ ፍፃሜ ግጥሚያ ዛሬ ምሽት ይከወናል
ሜይ 1 2019

