Arts TVArts TV

FACT CHECK

Arts TV News

FALSE: Members of the Oromia Special Forces betrayed and did not join the Oromo Liberation Front.

Oromia Police have dismissed the accusation. A Facebook post made by a page with more than 6,147 followers, Write the Amharic version titled “Some 1,287 members of the Oromia Special Forces have joine

Dec 4, 2021

FACT CHECK

FALSE: The Tigrayan army is not advancing on the Debre Berhan city  Amhara Region communication office.

Amhara region Communication “It is two days since the Tigray army trip to Debre Berhan ended”. A facebook post  in Amharic reads in part  “The Tigrayan army is advancing on Debre Berhan '' F

Dec 2, 2021

FACT CHECK

ሐሰት: ይህ ምስል የተከዜ ኃይል ማመንጫ ግድብ በድሮን መመታቱን አያሳይም።

የተከዜ ኃይል ማመንጫ ግድብ ላይ ምንም አይነት በከባድ የጦር መሳርያ የደረሰ ጉዳት የለም። በአማርኛ የተጻፈው ልጥፍ “#ሰበር #ዜና የተከዜ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ በድሮን ተመታ በዶክተር አብይ አህመድ የሚመራው ቡድን የተከዜ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ በሰዉ አልባ አዉሮፕላን (ድሮን) እንደመታ ተገለፀ። የህውሓት

ዲሴም 1 2021

FACT CHECK

ሐሰት: ፕሬዚዳንት ሣህል ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የእርስበርስ ጦርነት ነው አላሉም።

ምስሉ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የ2014 ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ዘመን መክፈቻ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ ነው።  በአማርኛ የተጻፈው ልጥፍ  “#ሰበር #ዜና ለመጀመሪያ ጊዜ የኢፌዴሪ  ፕሬዚዳንት ሣህል ወርቅ ዘውዴ እውነት ተናገሩ  ይሄ ጦርነት

ኖቬም 26 2021

FACT CHECK

ሐሰት: ይህ ምስል MI-35 የተሰኘ የጦር ሄለኮፕተር በአፋር ክልል ሚሌ ተመቶ አያሳይም።

ምስሉ የተወሰደው ዘ ታይምስ ከተባለ በለንደን የሚገኝ የብሪቲሽ ዕለታዊ ብሔራዊ የጋዜጣ ድህረገስፅ ላይ ነው። ምስሉ የኢራቅ የጦር ሄሊኮፕተር በሰሜን ኢራቅ በሞሱል አቅራቢያ የሚገኙ የአይሲስ ቦታዎችን ሲደበድብ ያሳያል። ይህ የፌስቡክ ልጥፍ “#ሰበር #ዜና #ትግራይ #ትስዕር የትግራይ ሰራዊት አየር ሀይል ምድብ MI-3

ኖቬም 12 2021

FACT CHECK

የተጭበረበረ ፡ ይህ ምስል የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በወታደሮች ተይዘው አያሳይም።

ትክክለኛው ምስል የህወሃት ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር ውለው አዲስ አበባ ሲገቡ ያሳያል። ልጥፉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን መለዮ በለበሱ ወታደሮች በቁጥጥር ስር የዋሉ አስመስሎ ለማቅረብ ሞክሯል። ልጥፉ "ዛሬ የደረሰን ሰበር መ

ኖቬም 6 2021

FACT CHECK

ሐሰት: የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ርዕስቱ ይርዳው ፌዴራል መንግሥት ጫና ያደርግብናል አላሉም።

የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ርዕስቱ ይርዳው ከወላይታ ህዝብ የክልልነት ጥያቄም ጋር ተያይዞ የፌዴራል መንግሥት ጫና ማድረጉን የሚገልጽ መግለጫ አልሰጡም። የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ርዕስቱ ይርዳው “የወላይታ ጥያቄ እጅግ በጣም እያሳሰበኝ ነው” ብለዋል የሚለው የፌስቡክ ልጥፍ ሐሰተኛ ነው። በአማርኛ የተጻፈው ልጥ

ኖቬም 5 2021

FACT CHECK

FALSE: This image does not show the Eritrean soldiers destroying TPLF at Rama city, near Adwa

The images show the Military show at the International Defence Exhibition and Conference (IDEX) in Abu Dhabi, 19 February 2017 and the two images were taken from SAWA Defence Training Center is a mili

Nov 3, 2021

FACT CHECK

ሐሰት፡ ይህ ምስል የህወሓት አማጽያን አንዋጋም ያሉትን ወጣቶች ሲረሽኑ አያሳይም።

ምስሉ የባንግላዲሽ ወታደሮች ከባድ ስልጠና ሲሰለጥኑ ያሳያል። ጁንታው (ህወሓት) አንዋጋም ያሉትን የትግራይ ወጣቶችን ረሸናቸው በሚል የተለጠፈው የፌስቡክ ምስል ሐሰተኛ ነው። በልጥፉ ላይ በአማርኛ ቋንቋ የተጻፈው ጽሁፍ “ጁንታው አንዋጋም ያሉትን ወጣቶችን እረሸናቸው።እግዚኦ ! የትግራይ ወጣቶች አለቁ” ይላል፡፡ የያን

ኖቬም 2 2021

FACT CHECK

FALSE: This image does not show the Ethiopian Air Force attacking Mesfin Engineering in Mekelle

The picture is an artist impression published online on 10 May 2021, before the Ethiopian National Defense Force airstrike in Mekelle City. An image shared on a Facebook page with more than 403,372 fo

Nov 1, 2021

FACT CHECK

ሐሰት፡ ይህ ምስል በኢትዮጵያ እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም።

ምስሉ የተወሰደው አዶቤ ስቶክ ከተሰኘ የምስል መገበያያ ድረ-ገጽ ላይ ነው። በልጥፉ ላይ “ደሴ ባለስልጣኖች ያረፉበት ሆቴል በጁንታው ተመታ” የሚለው ጽሁፍ ሐሰተኛ ነው። ይህ የፌስ ቡክ ልጥፍ “ደሴ ባለስልጣኖች ያረፉበት ሆቴል በጁንታው ተመታ ! የመከላከያ ጀነራል ሞተ።አሁን ከደሴ አሳዛኝ መረጃ” ይላል። የያንዴክስ

ኖቬም 1 2021

FACT CHECK

ሐሰት: ይህ ምስል በደሴ በመንግሥት ኃይሎች እና በህወሓት መካከል የተተኮሱ መድፎችን አያሳይም።

ምስሉ የሩሲያ ወታደሮች በኖቮሲቢርስክ ከተማ የመድፍ ልምምድ ሱያደርጉ ያሳያል። በመንግሥት ኃይሎች እና በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አማጺያን መካከል በሚደረገው ጦርነት ምክንያት በደሴ በመሀል ከተማ የመንግስትን መድፍ ያሳያል በሚል የተለጠፈው የፌስቡክ ልጥፍ ሐሰተኛ ነው። ልጥፉ ላይ በአማርኛ ቋኝቋ የተ

ኦክቶ 31 2021

FACT CHECK

FALSE: These images do not show a TPLF training center being hit by an airstrike

The images have been online before the Tigray conflict began in November 2020. These images shared on a Facebook page with more than 25,167 followers, claiming to show Adibukray, a Tigray People’s Lib

Oct 14, 2021

FACT CHECK

FAKE: Professor Berhanu Nega has not been killed.

 FAKE: Professor Berhanu Nega has not been killed. An altered image is used to support this claim while the original image was taken as a screenshot from an interview video. A Facebook post claim

Sep 17, 2021

FACT CHECK

FAKE: What is being said in this post about Prime Minister DR. Abiy Ahmeds’ biography is fabricated news.

This Facebook post claim that Ethiopian Prime Minister (PM) Abiy Ahmed is of Eritrean nationality is FAKE. The post in English claims “Abiy Ahmed is 100% ERITREAN FamilyTree.  Abiy is spreading h

Sep 1, 2021