Arts TVArts TV
← NewsHealth

ሶስት ሰዎች በተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል::

Arts TV · ማርች 15 2020

ሶስት ሰዎች በተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል::
ከዚህ ቀደም በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጦ ህክምና ክትትል እየተደረገለት ከሚገኘው ጃፓናዊ ዜጋ ጋር ንክኪ ከነበራቸው ሰዎች መካከል ሶስቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል:: ከነዚህ ዉስጥም 2 ቱ ጃፓናዊ ስሆኑ 1 ዱ አትዮጵያዊ ነው::rnrn

More in Health