Politics
Arts TV Newsየዓለም አቀፍ ምሁራን ግልፅ ደብዳቤ ለአንቶኒዮ ጉቴሬዝ
ኦክቶ 15 2021
Politicsደቡብ ሱዳን አሜሪካ እንድትታገሳት የተማፅኖ ጥያቄ አቀረበች፡፡
ኖቬም 27 2019
Politicsበዲሞክራቲክ ኮንጎ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ነዋሪዎች የከንቲባውን ቢሮ አቃጠሉ፡፡
ኖቬም 26 2019
Politicsየዚምባቡዌ ዶክተሮ ችየስራ ማቆም አድማ መትተዋል፡፡
ሴፕቴ 17 2019
ሀምዶክ የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ጉብኝታቸውን በጎረቤት ደቡብ ሱዳን ጀምረዋል፡፡
ሀምዶክ የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ጉብኝታቸውን በጎረቤት ደቡብ ሱዳን ጀምረዋል፡፡rnrnአዲሱ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ወደ ጁባ አቅንተው ከፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ጋር በጋራ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው፡፡rnrnሮይተርስ እንደዘገበው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሁለት ቀናት የሚቆይ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ነ
ሴፕቴ 13 2019

ሩዋንዳ እና ዩጋንዳ በመካከለላቸው የተፈጠረውን ውጥረት ማርገብ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ሩዋንዳ እና ዩጋንዳ በመካከለላቸው የተፈጠረውን ውጥረት ማርገብ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡rnrnየዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ እና የሩዋንዳው አቻቸው ፖል ካጋሜ አንጎላ ውስጥ ተገናኝተው ነው ስምምነቱን የተፈራረሙት፡፡rnrnአልጀዚራ እንደዘገበው ሁለቱ ተጎራባች ሀገራት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዷ ሌላዋን ሰለ
ኦገስ 22 2019

ሱዳን በ11 አባላት የሚመራውን አዲሱን ሉዓላዊ ምክር ቤት መሰረተች፡፡
ሱዳን በ11 አባላት የሚመራውን አዲሱን ሉዓላዊ ምክር ቤት መሰረተች፡፡rnrnየሱዳን ተቃዋሚዎች እና ጊዜያዊ ወታደራዊ ምክር ቤት ለወራት ከተደራደሩ በኋላ ለሶስት ዓመት ሀገሪቱን የሚመራውን ምክር ቤት በይፋ መስርተዋል፡፡rnrnምክር ቤቱን በበላይነት የሚመሩት አባላቱ አምስቱ ከጦር ሀይሉ አምስቱ ከተቃዋሚዎቹ የተውጣጡ
ኦገስ 21 2019

አሽራፍ ጋኒ አይ ኤስ አይ ኤስን ለመበቀል ቆርጠን ተነስተናል አሉ፡፡
አሽራፍ ጋኒ አይ ኤስ አይ ኤስን ለመበቀል ቆርጠን ተነስተናል አሉ፡፡rnrnፕሬዝዳንት አሽራፍ ጋኒ ይህን ያሉት አይ ኤስ አይ ኤስ በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል ውስጥ በአንድ የሰርግ ስነ ስርዓት ላይ አደጋ ማድረሱን ተከትሎ በሰጡት መግለጫ ነው፡፡rnrnአልጀዚራ እንደዘገበው ቡድኑ ለሰርግ በታደሙ ሰዎች ላይ ባደረሰው
ኦገስ 19 2019

የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ /ሳድክ/ ዚምባቡዌ ማእቀብ እንዲነሳላት ጥሪ አቀረበ፡፡
የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ /ሳድክ/ ዚምባቡዌ ማእቀብ እንዲነሳላት ጥሪ አቀረበ፡፡rnrnበደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት የተቋቋመው እና 16 ሀገራት በአባልነት የተካተቱበት ሳድክ የአውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ በዚምባቡዌ ላይ የጣሉት ማእቀብ በአስቸኳ እንዲነሳ ጠይቋል፡፡rnrnየወቅቱ የሳድክ ሊቀመንበር የሆኑት የታን
ኦገስ 19 2019

ፕሬዝዳንትአልበሽር ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡
ፕሬዝዳንት አልበሽር ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡rnrnከወራት በፊት በህዝባዊ አመፅ ተገፍተው ከስልጣናቸው የወረዱት የቀድሞው የሱዳን ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ፍርድ ቤት የቀረቡት ሀገራቸው ከሳቸው አገዛዝ በኋላ የሲቪል መንግስት ለመመስረት የሚያስችል ስምምነት ባደረገች ማግስት ነው፡፡rnrnአልበሽር ክስ የተመሰረተባቸ
ኦገስ 19 2019

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት የአሜሪካ ዜግነት በቃኝ አሉ ፡፡
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት የአሜሪካ ዜግነት በቃኝ አሉ ፡፡rnrnፕሬዝዳንት ሞሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ አሜሪካ የሰጠቻቸውን ዜግነት በፈቃዳቸው መሰረዛቸውን ቢናገሩም ለምን እዚህ ውሳኔ ላይ እንደደረሱ ግን ይፋ አላደረጉም፡፡rnrnፋርማጆ ጉዳዩን ከጠበቆቻቸው ጋር በመሆን መጨረሳቸውን ከፕሬዝዳንቱ ፅህፈት ቤት የወጣ መረጃ ያሳ
ኦገስ 2 2019

ሱዳን በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት ቤቶቿን ዘጋች፡፡
ሱዳን በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት ቤቶቿን ዘጋች፡፡rnrnሰሞኑን በኮርዶፋን አካባቢ በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ ተማሪዎች መገደላቸው ሱዳናዊያንን አስቆጥቷል፡፡rnrnሮይተርስ እንደዘገበው በመላ ሀገሪቱ የተቃውሞ ሰልፍ እንዲደረግ ከተቃዋሚዎች ጥሪ ተላልፏል፡፡rnrnውጥረቱ እየተባባሰ መምጣቱ ያሳሰበው የሱዳን ጊዜያዊ ወ
ጁላይ 31 2019

የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤት በተማሪዎች ሞት አዝኛለሁ አለ፡፡
የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤት በተማሪዎች ሞት አዝኛለሁ አለ፡፡rnrnየሽግግር ምክር ቤቱ መሪ ጄኔራል አብደልፈታህ አልቡርሀን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በሰሜናዊ ኮርዶፋን አል ኦቤይድ ከተማ የተፈፀመው የአምስት ተማሪዎች ግድያ ተቀባይነት የለውም ብለዋል፡፡rnrnአልጀዚራ እንደዘገበው ተማሪዎቹ የነዳጅ እና የዳቦ ዋጋ አ
ጁላይ 30 2019

የአፍሪካ ህብረት ሱዳንን ለጊዜው ከአባልነት እንቅስቃሴዋ አገደ፡፡
የአፍሪካ ህብረት ሱዳንን ለጊዜው ከአባልነት እንቅስቃሴዋ አገደ፡፡rnrnህብረቱ በአስቸኳይ ስብሰባው በሱዳን የተጀመረው ድርድር በሰላም እስኪጠናቀቅ ሱዳን በአባልነቷ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳታደርግ ነው ውሳኔውን ያሳለፈው፡፡rnrnገልፍ ኒውስ እንደዘገበው በሱዳን በሲቪሎች የሚመራ መንግስት ካልተመሰረተ ከህብረቱ
ጁን 6 2019

የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤት በተቃዋሚዎች ላይ የሀይል እርምጃ መውሰዱ አዲስ ቁጣን ቀስቅሷል፡፡
የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤት በተቃዋሚዎች ላይ የሀይል እርምጃ መውሰዱ አዲስ ቁጣን ቀስቅሷል፡፡rnrnየፀጥታ ሀይሎች ለተቃውሞ ጎዳና ላይ የሰነበቱትን ሰዎች ለመበተን ባደረጉት ሙከራ ግጭት ተቀስቅሶ 9 ሰዎች መገደላቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ በዘገባው አስነብቧል፡፡rnrnህዝባዊ አመፁን በበላይነት የሚመራው የሱዳን ባለ
ጁን 3 2019

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በምዕራብ ጉጅ ዞን ወደ መኖሪያቸው የተመለሱ ተፋናቃዮች እየገበኙ ነው
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በምዕራብ ጉጅ ዞን ወደ መኖሪያቸው የተመለሱ ተፋናቃዮች እየገበኙ ነውrnrnበምዕራብ ጉጅ ዞን በተለያዩ ግጭቶች ተፈናቅለው የነበሩ ከ3ሺህ በላይ ነዋሪዎች ወደ መኖሪያቸው ተመልሰዋል፡፡rnrnአሁን ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በምዕራብ ጉጅ ዞን ቀርቻ ጉራቹ ጀልዱ ቀበሌ ወደ
ሜይ 30 2019

የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኩባ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር አንቶኒ ጋር ተወያዩ::
የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኩባ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር አንቶኒ ጋር ተወያዩ::rnrnአቶ ገዱ እና ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር በሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።rnrnበኢትዮጵያና በኩባ መካከል ያለውን ዘመናት ያሰቆጠረ ግንኙነት አጠናክረው ለማስቀጠል የሚያስችሉ ስራዎች
ሜይ 30 2019

ግንቦት ሃያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ግንቦት ሃያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ መልዕክት አስተላለፉ፡፡rnrnግንቦት 20 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያለፈችባቸውን አበይት የታሪክ ምዕራፎች ስናስብ ከምናስታውሳቸው ዕለታት ውስጥ አንዱ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህ ዕለት የኢትዮጵያን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መልክአ ምድር የቀየረ
ሜይ 28 2019
ፍርድ ቤቱ ከ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል ከ98 ቤቶች ውጪ ያሉት እንዳይተላለፉ የወጣው እግድ እንዲነሳ አዘዘ
ፍርድ ቤቱ ከ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል ከ98 ቤቶች ውጪ ያሉት እንዳይተላለፉ የወጣው እግድ እንዲነሳ አዘዘrnrnየፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጦር ሀይሎች ምድብ ችሎት 8ኛ የፍትሃብሄር ችሎት እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለ እድለኞች እንዳይተላለፉ ተጥሎ የነበረው እግድ ከ98 ቤ
ሜይ 27 2019

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ስለሀገራቸውና ስለ ወገናቸው እንዲያስቡ ጥሪ አቀረቡ
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ስለሀገራቸውና ስለ ወገናቸው እንዲያስቡ ጥሪ አቀረቡrnrnጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያ ነጻነቷን ጠብቃ የኖረች፣ ብርቱና ጀግና ሕዝብ ያላት፣ ውብና ድንቅ ባሕሎችን ያቀፈች፣ የዓለም ሃይማኖቶች ለዘመናት በፍቅርና በመግባባት የኖሩባት
ሜይ 27 2019
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላትና የእስልምና ኡለማዎች የኢፍጣር የእራት ግብዣ አደረጉ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላትና የእስልምና ኡለማዎች የኢፍጣር የእራት ግብዣ አደረጉ፡፡rnየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ወ/ት ሌንሳ መኮንን ጋር በመሆን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲ
ሜይ 27 2019

የግብፅ ፍርድ ቤት የአልጀዚራ ጋዜጠኛ ከእስር እዲለቀቅ ትእዛዝ አስተላለፈ፡፡
የግብፅ ፍርድ ቤት የአልጀዚራ ጋዜጠኛ ከእስር እዲለቀቅ ትእዛዝ አስተላለፈ፡፡rnrnከ2 ዓመታት በላይ በግብፅ እስር ቤት ያሳለፈው የአልጀዚራው ጋዜጠኛ ሞሀመድ ሁሴን እንዲፈታ ፍርድ ቤቱ ቢወስንም አቃቤ ህግ ፍርዱ ትክክል አይደለም ብሎ ይግባኝ አቅርቧል፡፡rnrnየጋዜጠኛው ጠበቃ ጣሂር አቡል ናስር ደንበኛቸው በጥቂት ቀ
ሜይ 24 2019
68ኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ዉሳኔ አሳለፈ
68ኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ዉሳኔ አሳለፈrnrnየሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 68ኛ መደበኛ ስብስባ በተለያየ ጉዳዩች ላይ የተወያየ ሲሆን ፤ ከዚህ በፊት ወጥቶ በነበረው የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ በይዘት እና በአፈፃፀም ክፍተቶች የነበሩበት በመሆኑ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የሌሎች ሀገራትን
ሜይ 20 2019

የኦሮሞና የጋምቤላ ሕዝቦች የወንድማማችነትና የአንድነት መድረክ እየተካሄደ ነው
የኦሮሞና የጋምቤላ ሕዝቦች የወንድማማችነትና የአንድነት መድረክ እየተካሄደ ነውrnrnየኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨመሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና ተሳታፊዎች በውይይት መድረኩ ለመሳተፍ ትናንት ማምሻውን ጋምቤላ ከተማ ገብተዋል፡፡rnrnየኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮሙዩኒ
ሜይ 20 2019

የኢትዮ-ኬንያ የጋራ የድንበር ያለበትን ሁኔታ የሚገመግመዉ ጉባኤ ተጠናቀቀ፡፡
የኢትዮ-ኬንያ የጋራ የድንበር ያለበትን ሁኔታ የሚገመግመዉ ጉባኤ ተጠናቀቀ፡፡rnrnየኢትዮ-ኬንያ የጋራ የድንበር ኮሚሽን ስብሳባ የሁለቱ ሀገራት ተወካዮች የችካል አጠባበቅ እና ግምገማ የሚያካሄዱበትን ቀነ-ገደብ ለማስቀመጥ ተስማምተዋል።rnrnከግንቦት 5 እስከ 9 ቀን በሞምባሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 32ኛው የኮሚሽኑ
ሜይ 17 2019

ህገ መንግስታዊ የሆነዉ ክልል የመሆን ጥያቂያችን ይመለስ በሚል በወላይታ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ
ህገ መንግስታዊ የሆነዉ ክልል የመሆን ጥያቂያችን ይመለስ በሚል በወላይታ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉrnrnየወላይታ ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ይሰጠው በሚል በወላይታ ሶዶ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ሲሆን፥ የወላይታ ዞን ራሱን በራሱ በክልል የማስተዳደር መብቱ ይከበር ዘንድ የሚጠይቅ ነው።rnrnየከተ
ሜይ 17 2019

ትራምፕ ስደተኞችን ችሎታ እና እድሜ ላይ ባተኮሩ መስፈርቶች እንቀበላን አሉ፡፡
ትራምፕ ስደተኞችን ችሎታ እና እድሜ ላይ ባተኮሩ መስፈርቶች እንቀበላን አሉ፡፡rnrnበስደተኞች ጉዳይ በብጥቅየሚተቹት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ስደተኞችን የምትቀበልበት አዲስ ፖሊሲ ለማውጣት አቅደዋል፡፡rnrnበዚህም መሰረት ወደ አሜሪካ ለመግባት አንዱ መለኪያ ወጣትነት እንደሆነ ከዋይት ሀውስ የ
ሜይ 17 2019

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኔዘርላንድስ ንግስት ማክስሲማንን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኔዘርላንድስ ንግስት ማክስሲማንን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡rnንግስቷ አካታች የሆነ የፋይናንስ ስርዐት እንዲጎለብት ለሚያደርጉት ጥረት ምስጋና ያቀረቡት ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ፤ አካታች የፋይናንስ ስርዐትን እውን ማድረግ የሚኖረው ፋይዳ በሌሎችም ዘርፎች ላይ በጉልህ የሚንጸባረቅ ነው ብለዋ
ሜይ 15 2019
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ከዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ቦርዤ ብሬንዴ ጋር ከሲውዘርላንድ ዳቮስ የቀጠለ ውይይት አደረጉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ከዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ቦርዤ ብሬንዴ ጋር ከሲውዘርላንድ ዳቮስ የቀጠለ ውይይት አደረጉ።rnrnበጥር ወር 2011 እንደተወሰነው ኢትዮጵያ የ2013 የዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ በአፍሪካ እንድታዘጋጅ ተመርጣለች።rnrnበዛሬው እለት ጠ/ሚር አብይ ና ፕሬዝዳንት ቦርዤ
ሜይ 15 2019
ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዊሀ ከስልጣን ይውረዱ የሚል ግፊት በዝቶባቸዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዊሀ ከስልጣን ይውረዱ የሚል ግፊት በዝቶባቸዋል፡፡rnrnየቀድሞው የእግር ኳስ ኮከብ እና የአሁኑ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆርጂ ዊሀ የሀገራቸውን ኢኮኖሚ ከውድቀት መታደግ አልቻሉም በሚል ተቃዋሚዎቻቸው ወይ ባአግባቡ ይምሩ ወይ ስልጣን ይልቀቁ እያሏቸው ነው፡፡rnrnፕሬዝዳንት ዊሀ ከተቃዋሚዎች ጋር ለመመ
ሜይ 15 2019

በሱዳን ያልታወቁ ጥቃት አድራሾች ስድስት ሰዎች ገደሉ፡፡
በሱዳን ያልታወቁ ጥቃት አድራሾች ስድስት ሰዎች ገደሉ፡፡rnrnየሱዳን የሀኪሞች ማህበር በሰጠው መግለጫ አምስት ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ሰዎች እና አንድ ወታደራዊ ኦፊሰር መገደላቸውን ይፋ ድድጓርል፡፡rnrnሩሲያ ቱዳይ እንደዘገበው በማእከላዊ ካርቱም ድግያውን የፈፀሙት ግለሰቦች ማንነት ለጊዜው ባይታወቅም የፕሬዝዳንት
ሜይ 15 2019

አቶ ደመቀ መኮንን ከፕሬዝዳንት ሙሰቬኒ ጋር ተወያዩ
አቶ ደመቀ መኮንን ከፕሬዝዳንት ሙሰቬኒ ጋር ተወያዩrnrnየኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በዩጋንዳ ኢንቴቤ ከተማ ከዩጋንዳ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ጋር ተዋያይተዋል።rnrnፕሬዝዳንቱ ኢንቴቤ ከተማ በሚገኘው ፅህፈት ቤታቸው አቶ ደመቀን ተቀብለው አነጋግረዋል።rnrnሁለቱ ከፍተኛ ባለሰል
ሜይ 14 2019
ፕሮፌሰር ብርሃኑና አቶ አንዱአለም የኢዜማ መሪና ምክትል መሪ በመሆን ተመረጡ
ፕሮፌሰር ብርሃኑና አቶ አንዱአለም የኢዜማ መሪና ምክትል መሪ በመሆን ተመረጡrnrnፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና አቶ አንዱአለም አራጌ የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ መሪና ምክትል መሪ በመሆን ተመረጡ፡፡rnrnበዛሬው ዕለት በተካሄደው ምርጫ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ 912 ድምፅ በማግኘት የፓርቲው መሪ በመሆን ተመርጠዋ
ሜይ 10 2019

የሳኡዲ አረቢያ መንግሰት የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ የረጂም ጊዜ ፍርድ ተፈርዶባቸው የነበሩ 1400 ኢትዮጵያውያን በምህረት ለቀቀ፡፡
የሳኡዲ አረቢያ መንግሰት የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ የረጂም ጊዜ ፍርድ ተፈርዶባቸው የነበሩ 1400 ኢትዮጵያውያን በምህረት ለቀቀ፡፡rnrnየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳምንታዊዉ መግለጫዉ እንዳስታወቀዉ ምህረት ከተደረገላቸዉ ታራሚዎች በተጨማሪ አሁን በእስር ላይ የሚገኙ ቀሪ ታራሚዎች የእስር ጊዜያቸው በ75 በመቶ
ሜይ 10 2019

ሁለተኛው የአዲስ ወግ የባለሞያዎች የውይይት መድረክ እየቀረበ ነው፡፡
ሁለተኛው የአዲስ ወግ የባለሞያዎች የውይይት መድረክ እየቀረበ ነው፡፡rnrnየሕግ የበላይነት በዴሞክራሲ የሽግግር ሂደት ወቅት በሚል ርዕስ በጠቅላይ ፍርድቤቶች ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ፣ በሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚል፣ በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋና በዶ/ር ጌታቸው አሰፋ አቅራቢነት እየተካሄደ ነው።rnrn&nb
ሜይ 10 2019

ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡
ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡rnrnየኢትዮጰያ ንግድ ባንክ 500 ሚልዮን ብር፤rnrnሚድሮክ ኢትዮጵያ 75 ሚልዮን ብር ለሸገር ፕሮጀክት ሰጥተዋል።rnrnለነዚህ ተቋማትም አዲስ አበባን ለማስዋብ ላደረጉት ላቅ ያለ ድጋፍነዉ ከንቲባዉ ጽ/ቤት ምስጋና ያቀረበዉ ፡፤rnrn
ሜይ 10 2019

በአሜሪካ በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት እድሎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የውይይት መድረክ ሊካሄድ ነዉ፡፡
በአሜሪካ በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት እድሎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የውይይት መድረክ ሊካሄድ ነዉ፡፡rnrnየውይይት መድረኩ ግንቦት 7 እና 8 ቀን 2011 ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ ነዉ የሚካሄደዉ፡፡rnrnየአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት፣ የንግድ ስራና ሌሎች የትብብር እድሎችን ለማ
ሜይ 10 2019

የመተከል ዞን ፀጥታ የሚረጋገጠው በሀገር ሽማግሌዎች መሆኑን የአገው ብሔራዌ ሸንጎ አስታወቀ፡፡
የመተከል ዞን ፀጥታ የሚረጋገጠው በሀገር ሽማግሌዎች መሆኑን የአገው ብሔራዌ ሸንጎ አስታወቀ፡፡rnrnየመተከል ዞን ፀጥታ የሚረጋገጠው በተፅእኖ ፈጣሪ የሀገር ሽማግሌዎች መፍትሄ ሰጪነት መሆኑን የአገው ብሔራዌ ሸንጎ ለአርትስ በላከዉ መግለጫ ገልጿል፡፡rnrnበመተከል ዞን ሰሞኑን የተከሰተው የሰብአዊ ቀውስና የፀጥታ ችግ
ሜይ 7 2019

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቋል
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቋልrnrnስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በድርጅታዊ እና ወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዩች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔዎችን አሳልፏል ቀጣይ አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል ተብሏል፡፡rnrnየሃገሪቱ ቀጣይ የኢኮኖሚ አቅጣጫዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ውይይት በኢኮኖሚው ዘርፍ
ሜይ 7 2019

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ ፡
አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ ፡rnrnየፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ ለአርትስ እንደተናገሩት ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል በሚል በፌደራል ፖሊስ ወንጀል መርማሪዎች ላይ፤ በማረሚያ
ሜይ 7 2019


