ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡rnrnየኢትዮጰያ ንግድ ባንክ 500 ሚልዮን ብር፤rnrnሚድሮክ ኢትዮጵያ 75 ሚልዮን ብር ለሸገር ፕሮጀክት ሰጥተዋል።rnrnለነዚህ ተቋማትም አዲስ አበባን ለማስዋብ ላደረጉት ላቅ ያለ ድጋፍነዉ ከንቲባዉ ጽ/ቤት ምስጋና ያቀረበዉ ፡፤rnrnየሸገር ገበታ ግንቦት 11 የሚካሄድ ሲሆን እስከ አሁንም በርካታ ተቋማትና ግለሰቦች ተሳትፎ እያደረጉነው:: አንዱ ገበታ 5 ሚሊዮን ብር ዋጋ እንደወጣለት ይታወሳል፡፡rnrn
← NewsPolitics
ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡
Arts TV · ሜይ 10 2019





