Arts TVArts TV
← NewsPolitics

በሱዳን ያልታወቁ ጥቃት አድራሾች ስድስት ሰዎች ገደሉ፡፡

Arts TV · ሜይ 15 2019

በሱዳን ያልታወቁ ጥቃት አድራሾች ስድስት ሰዎች ገደሉ፡፡

በሱዳን ያልታወቁ ጥቃት አድራሾች ስድስት ሰዎች ገደሉ፡፡rnrnየሱዳን የሀኪሞች ማህበር በሰጠው መግለጫ አምስት ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ሰዎች እና አንድ ወታደራዊ ኦፊሰር መገደላቸውን ይፋ ድድጓርል፡፡rnrnሩሲያ ቱዳይ እንደዘገበው በማእከላዊ ካርቱም ድግያውን የፈፀሙት ግለሰቦች ማንነት ለጊዜው ባይታወቅም የፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ታማኝ የነበሩ የደህንነት ሰዎች ሳይሆኑ እንደማይቀሩ ጥርጣሬ አለ፡፡rnrnበነዚህ ባልታወቁ ግለሰቦች ህይዎታቸውን ካጡት ሰዎች በተጨማሪ 100 የሚሆኑ ሰወዎች የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸውም ታውቋል፡፡rnrnጥቃት አድራሾቹ በሱዳን መከላከያ ዋና መስሪያ ቤት አቅራቢያ በተሰበሰቡት ተቃዋሚዎች ላይ የፈፀሙትን ግድያ የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤት ሃላፊ ጄኔራል አብደል ፈታህ ቡርሀን በፅኑ አውግዘውታል፡፡rnrnአደጋው የደረሰው ወታደራዊ ምክር በቤቱ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሽግግር ጊዜ አመራሮች ውክልና እና አደረጃጀት ላይ ስምምነት ደርሰናል ባሉበት ወቅት መሆኑ ያለውን ተስፋ እንዳያደበዝዘው ተሰግቷል፡፡rnrnመንገሻ ዓለሙ

More in Politics