Arts TVArts TV
← NewsLegal

አቶ ያሬድ ዘሪሁን ፍርድ ቤት ቀረቡ

Arts TV · ኖቬም 15 2018

አርትስ 06/03/2011rnየቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ ያሬድዘሪሁን ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡rnrnተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋሉት  ህዳር 5 ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ወደ ኬንያ ለመሸሽ ሲሞክሩ በፌደራል ፖሊስና በኦሮሚያ ፖሊስክትትል ነው፡፡

More in Legal