Arts TVArts TV
← NewsLegal

በካሜሮን በታጣቂዎች ታፍነው የተወሰዱ 79 ተማሪዎች ተለቀቁ

Arts TV · ኖቬም 8 2018

በካሜሮን በታጣቂዎች ታፍነው የተወሰዱ 79 ተማሪዎች ተለቀቁr

አርትስ 29/02/2011

r

በካሜሮን ሰሜናዊ ምስራቅ ግዛት ከሚገኝ አዳሪ ትምህርት ቤት ውስጥ በታጣቂዎች ታፍነው የተወሰዱ 79 ተማሪዎች መለቀቃቸው ተነገረ፡፡

r

እስካሁን የትምህርት ቤቱን ርዕሰ መምህር ጨምሮ አንድ መምህርና ሾፌር አሁንም በእገታ ላይ ናቸው፡፡

r

ቢቢሲ እንደዘገበው የሀገሪቱ መንግስት ታጋቾችን ለማስለቀቅ በትናንትናው ዕለት በሄሊኮፕተር የታገዘ ፍለጋ ማድረግ ጀምሮ ነበር።

r

ነገር ግን የተለቀቁት  79 ተሪዎች በምን ሁኔታ ሊለቀቁ እንደበቁ የታወቀነገር የለም።

More in Legal