ግብፅ በቀይ ባህር የዓሳ ማጥመድ ስራ እንዳይካሄድ ከለከለለችrnrnየፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ መንግስት ይህን እርምጃ የወሰደው በአካባቢው ስነ ህይዎታዊ ሚዛንን ለመጠበቅ በማሰብ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡rnrnየዓሳ ሀብት ልማት ባለስልጣን መስሪያ ቤትን በሀላፊነት የሚመሩት ዶክተር አይመን አማር እንዳሉት በፈረንጆቹ ከየካቲት እስከ መስከረም ለሰባት ወራ ያህል በቀይ ባሀር አካባቢ ዓሳ ማስገር አይቻልም፡፡rnrnየግብፁ አክባር አል ዮም ጋዜጣ እንደዘገበው የሀገሪቱ መንግስት የወሰደው እርምጃ የውሀ ውስጥ ብዛሃ ህይዎት እንዳይጎዳ ያደርጋል፡፡





