1መቶ 80 ሺህ የአሜሪካ ዶላርን ጨምሮ የ3 ሀገራት የዉጭ ገንዘብ በህገወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ ሲል ተያዘ፡፡rnrnበቶጎ ጫሌ የፍተሻ ጣቢያ የተያዘ ገንዘብ ወደ ብር ሲቀየር ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሆነ ገቢዎች ሚኒስቴር ገልጿል፡፡rnrnበዛሬዉ ዕለት ኮድ 3 04867 ድሬ የሆነ ተሽከርካሪ ከሌሊቱ 11 ሰዓት ላይ በቶጎ ጫሌ ኬላ 182 ሺህ 247 የአሜሪካን ዶላር ወደ ኢትዮጵያ ብር ሲቀየር አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰማኒያ አምስት ሺ አንድ መቶ ስልሳ ሶስት ብር ፤እና ሌሎች ሀገራት ገንዘብ ጨምሮ በድምሩ በእለቱ ምንዛሪ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ከሀገር ሊወጣ ሲል ተይዟል፡፡rnrnገንዘቡን ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ዉለዋል፡፡rnrnየገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የግል ጥቅማቸዉ ሳያስቀድሙ እና የኮንትሮባዲስቶች ድለላ ሳይበግራቸዉ ለሀገራቸው ሌት ተቀን እየሰሩ ለሚገኙት የቶጎጫሌ ጉሙሩክ ሰራተኞች እና አመራሮች አድናቆታቸዉን መግለጻቸዉን ከሚኒስቴሩ ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል፡፡
← NewsEconomy
Economy
Economy
Economy
1መቶ 80 ሺህ የአሜሪካ ዶላርን ጨምሮ የ3 ሀገራት የዉጭ ገንዘብ በህገወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ ሲል ተያዘ፡፡
Arts TV · ኤፕሪ 15 2019
More in Economy
Economyኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና መንግስታት የ4.7 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ እንዳገኘች የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጁን 6 2019
Economyበኮንትሮባንድ የሚሳተፉ አካላት አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ሜይ 10 2019
ARTS
Economyከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሜይ 7 2019
Economyየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ገለጸ፡፡
ሜይ 7 2019

