ጫማ የሰሞኑ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ዘዴ ሆንዋል አለ ገቢዎች ሚኒስቴርrnበጫማ ስር ተደብቆ ሲጓጓዝ የነበረ ከ779 ሺህ ብር በላይ የሆነ የአሜሪካን ዶላር በቁጥጥር ሥር ዉሏል፡፡rnግለሰቡ ሀያሶስት ሺ ሃምሳ ዶላር በጫማ ውስጥ አድርጎ ለማሳለፍ ሲሞክር በጉምሩክ ፈታሾች ተይዟል፡፡rnrnሌላም ግለሰብ በተመሳሳይ /አራት ሺ አንድ መቶ/የአሜሪካን ዶላር በህገወጥ መንገድ ሊያስወጣ ሲል በቶጎጫሌ ኬላ ላይ ተይዟል፡፡rnrnባለፈዉ ሳምንት የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች በተጫማቸው ጫማዎች በእግር መረገጫ ስር ተረግጠው ከሀገር ሊወጡ ሲሉ መያዛቸዉ ይታወሳል
← NewsEconomy
Economy
Economy
Economy
ጫማ የሰሞኑ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ዘዴ ሆንዋል አለ ገቢዎች ሚኒስቴር
Arts TV · ኤፕሪ 10 2019

More in Economy
Economyኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና መንግስታት የ4.7 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ እንዳገኘች የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጁን 6 2019
Economyበኮንትሮባንድ የሚሳተፉ አካላት አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ሜይ 10 2019
ARTS
Economyከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሜይ 7 2019
Economyየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ገለጸ፡፡
ሜይ 7 2019

