Arts TVArts TV
← NewsEconomy

ግለሰቡ የአሜሪካ ዶላር እና ሌሎች የውጭ ሀገራት ገንዘቦች ጫማ ውስጥ ደብቆ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር ተያዘ፡፡

Arts TV · ኤፕሪ 8 2019

ግለሰቡ የአሜሪካ ዶላር እና ሌሎች የውጭ ሀገራት ገንዘቦች ጫማ ውስጥ ደብቆ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር ተያዘ፡፡

ግለሰቡ የአሜሪካ ዶላር እና ሌሎች የውጭ ሀገራት ገንዘቦች ጫማ ውስጥ ደብቆ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር ተያዘ፡፡rnበዛሬ የምንዛሪ ዋጋ 637,128.923 ብር የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጫማ ውስጥ በመደበቅ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር ዛሬ ከጠዋት 2፡00 አካባቢ ቶጎጫሌ ኬላ ላይ በጉምሩክ ፈታሾች ተይዝዋል፡፡rnrnኡስማን ገረመው የተባለ ተጠርጣሪ 18 ሺህ 838 የአሜሪካ ዶላር፣ 270 ፓውንድ፣ 2ሺህ ዩሮ፣ 1 ሺህ 600 የሳውዲ ሪያል እና 25ሺህ 550 የዩናይትድ አረብ ድርሀም ጫማ ውስጥ ደብቆ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞክር  መያዙን ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል፡፡

More in Economy