የገቢዎች ሚኒስቴር 1 ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ተነገረrnየገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አዳነች አበቤና ሌሎች የስራሃላፊዎች የጉምሩክን በሚመለከት ወደ 2.5 ቢሊየን ብር በጉድለት የተገኘ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ወደ 1.07 ቢሊየን መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡rnrnወ/ሮ አዳነች የሃገር ውስጥ ታክስን በሚመለከት 11 ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ያሉ ሲሆን 8.1 ቢሊየን ብር ሊሰበሰብ እንደሚገባ በኦዲት የቀረበ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 1.1 ቢሊየን ተሰብስቦ ቀሪው በሂደት ላይ መሆኑንም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ተናግረዋል፡፡rnrnዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የተሟላ ባይሆንም እያደረጉ ያለው የማስተካከያ እርምጃ ጥሩ መሆኑን አንስተው ይሰብሰብ ከተባለው ግብር ውስጥ ያልተሰበሰቡ መኖራቸው፣ ከበጀት አጠቃቀም ጋር በርካታ ግኝቶች መኖራቸው፣ ያለአግባብ የተከፈለ የትርፍ ሰአት ክፍያ፣ ከተሰብሳቢ ጋር ተያይዞ በወቅቱ ያልተወራረደና ከማን እንደሚሰበሰብ ግልጽ ያልሆነ ሂሳብ፣ ተከፋይን በሚመለከት በወቅቱ ያልተወራረደ ሂሳብ መኖሩንና ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡rnመረጃው የህዝብ ተወካች ምክርቤት ነው፡፡
← NewsEconomy
Economy
Economy
Economy
የገቢዎች ሚኒስቴር 1 ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ተነገረ
Arts TV · ኤፕሪ 11 2019

More in Economy
Economyኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና መንግስታት የ4.7 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ እንዳገኘች የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጁን 6 2019
Economyበኮንትሮባንድ የሚሳተፉ አካላት አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ሜይ 10 2019
ARTS
Economyከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሜይ 7 2019
Economyየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ገለጸ፡፡
ሜይ 7 2019

