ኢትዮጵያ ቡናን እሴት ጨምራ በመላክ ከዘርፉ የምታገኘውን ገቢ 80 በመቶ ለማሳደግ እየሰራሁ ነዉ አለች፡፡rnቴክኖሎጂን በመጠቀምና ቡናን እሴት ጨምሮ ወደ ውጭ በመላክ ኢትያዮጵያ ሀገራዊ የቡና ምርት ግብይት ላይ እሴት ለመጨመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ምክክር መድረክ በጅማ ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተካሄዷል።rnየምክክር መድረኩ በጅማ ከተማ የተገነባውን የኢንዱስትሪ ፓርክ በመጠቀም በአካባቢው የሚገኘው ቡና ላይ እሴት በመጨመር ለአለም ገበያ ማቅረብ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው።rnየኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ለዘመናት ሌሎች ሀገሮች የሀገራችንን ቡና እሴት በመጨመር ሲያገኙት የነበረውን ገቢ ኢትዮጵያ ውስጥ ለማስቀረት ይሰራል ብለዋል።rnቡናን በጆንያ ወደ ውጭ ከመላክ የዘለለ ስራ አልተሰራም ያሉት ሚኒስትሩ፤ የቡና ምርት ላይ እሴት በመጨመርና በኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ውስጥ በማስገባት ኢትዮጵያ የሚገባትን ጥቅም እንድታገኝ የሚያስችል ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡rnrn
← NewsEconomy
Economy
Economy
Economy
ኢትዮጵያ ቡናን እሴት ጨምራ በመላክ ከዘርፉ የምታገኘውን ገቢ 80 በመቶ ለማሳደግ እየሰራሁ ነዉ አለች፡፡
Arts TV · ኤፕሪ 8 2019
More in Economy
Economyኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና መንግስታት የ4.7 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ እንዳገኘች የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጁን 6 2019
Economyበኮንትሮባንድ የሚሳተፉ አካላት አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ሜይ 10 2019
ARTS
Economyከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሜይ 7 2019
Economyየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ገለጸ፡፡
ሜይ 7 2019

