አቶ ወዮ ሮባ የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙrnrnአቶ ወዮ ሮባ አካኮ የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው መሾማቸውን ኮርፖሬሽኑ አስቋል ሲል ፋና ዘግቧል።rnrnኮርፖሬሽኑን ከታህሳስ 10 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምረው ላለፉት ሦስት ወራት በተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት የመሩት አቶ ወዮ ሮባ ከመጋቢት 27 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሹመዋል።rnrnአቶ ወዮ ወደ ስኳር ኮርፖሬሽን ከመጡበት ከ2004 ዓ.ም አንስቶ ለሰባት ዓመታት የኦፕሬሽንስ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው የእርሻና የፋብሪካ ኦፕሬሽን ሥራዎችን መርተዋል።rnrnወደ ኮርፖሬሽኑ ከመምጣታቸው አስቀድሞም በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ማገልገላቸዉን ሰምተናል
← NewsEconomy
Economy
Economy
Economy
አቶ ወዮ ሮባ የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ
Arts TV · ኤፕሪ 8 2019
More in Economy
Economyኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና መንግስታት የ4.7 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ እንዳገኘች የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጁን 6 2019
Economyበኮንትሮባንድ የሚሳተፉ አካላት አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ሜይ 10 2019
ARTS
Economyከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሜይ 7 2019
Economyየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ገለጸ፡፡
ሜይ 7 2019

