ትናንት ምሽት 2 ሰዓት አዋሽ ኬላ ላይ 3 ሺህ 910 የክላሽ ጥይት በጉምሩክ የፍተሻ ሰራተኞች ተያዘrnrnየገቢዎች ሚኒስቴር የጦር መሳሪያ እንደ ሌሎች የኮንትሮባንድ ምርቶች ግምታዊ ዋጋ ብቻ የሚወጣለት አይደለም፡፡ የጦር መሳሪ በቁጥጥር ስር ሲውል በዋጋ የማይተመነውን ውድ የሆነውን የሰው ህይወት ከጥፋት መታደግ ነው ብሏል፡፡rnመነሻውን ከሀረር መስመር ያደረገ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ3-47593 ኦሮ የሆነ ሚኒባስ ተሸካርካሪ የአዋሽ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ሰራተኞች ባደረጉት ፍተሻ የክላሽ ጥይቱ በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል፡፡rnrnጥይቶቹ የተያዙት በተሽከርካሪው ላይ በተሰራለት ድብቅ ቦታ ሲሆን የጉምሩክ ተቆጣጣሪዎቹ ያላቸውን ልምድ እና ብቃት በመጠቀም በቁጥጥር ስር አዉለዉታል፡፡rnከትላንት በስቲያ በተመሳሳይ መስመር አልበርከቴ ኬላ ላይ ብዛቱ 5947 የሆነ የክላሽ ጥይት በቁጥጥር ስር መዋሉ የሚታወስ ነው፡፡rnrn
← NewsEconomy
Economy
Economy
Economy
ትናንት ምሽት 2 ሰዓት አዋሽ ኬላ ላይ 3 ሺህ 910 የክላሽ ጥይት በጉምሩክ የፍተሻ ሰራተኞች ተያዘ
Arts TV · ኤፕሪ 18 2019

More in Economy
Economyኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና መንግስታት የ4.7 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ እንዳገኘች የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጁን 6 2019
Economyበኮንትሮባንድ የሚሳተፉ አካላት አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ሜይ 10 2019
ARTS
Economyከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሜይ 7 2019
Economyየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ገለጸ፡፡
ሜይ 7 2019

