በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለrnrnየገቢዎች ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ ሰላሳ አምስት ሽጉጦች መነሻውን ውጫሌ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ የሰሌዳ ቁጥር- የዕለት 138 ኦሮ የሆነ ሃይሉክስ ተሸከርካሪ አካል ውስጥ ደብቆ ለማሳለፍ ሲሞከር አዋሽ ኬላ ላይ ተይዟል፡፡rnrnበቁጥጥር ስር ከዋሉት ሽጉጦች ውስጥ 33ቱ የቱርክ ስሪት ያላቸው ሲሆኑ ሁለቱ ማካሮቭ ሽጉጦች ናቸው፡፡rnህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ የጫነውን ተሽከርካሪ ሹፌር የነበረ ግለሰብ ለማምለጥ ሙከራ ቢያደርግም በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
← NewsEconomy
Economy
Economy
Economy
በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ
Arts TV · ሜይ 3 2019
More in Economy
Economyኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና መንግስታት የ4.7 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ እንዳገኘች የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጁን 6 2019
Economyበኮንትሮባንድ የሚሳተፉ አካላት አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ሜይ 10 2019
ARTS
Economyከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሜይ 7 2019
Economyየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ገለጸ፡፡
ሜይ 7 2019

