Arts TVArts TV
← NewsEconomy

መጠኑ 790 ኪ.ግ የሆነ የካናቢስ ዕፅ ተያዘ

Arts TV · ኤፕሪ 15 2019

መጠኑ 790 ኪ.ግ የሆነ የካናቢስ ዕፅ ተያዘrnየገቢዎች ሚኒስቴር ያቤሎ አካባቢ 790 ኪ.ግ የሚመዝን ካናቢስ መያዙን አስታዉቋል፡፡ ዕጽ በኦሮሚያ ፖሊስ አባላት የተያዘ ሲሆን  ዕጽን ሲያዘዋውር የነበረው ግለሰብ ለጊዜው አምልጧል፡፡rnበቁጥጥር ስር የዋለው ካናቢስ ከመሐል ሀገር ወደ ኬንያ በመጓጓዝ ላይ እያለ እንደሆነ ከሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመልክታል፡፡rnrnሞያሌ ከተማ ውስጥ 650 ኪ.ግ የሚመዝን የካናቢስ እጽ በቁጥጥር ስር መዋሉ የሚታወስ ነው፡፡rnrn rnrn 

More in Economy