Breaking News

በመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎችን በተለያዩ በጎፍቃድ ስራዎች ይሳተፋሉ ተባለ፡፡

በመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎችን በተለያዩ በጎፍቃድ ስራዎች ይሳተፋሉ ተባለ፡፡

በመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎችን በተለያዩ በጎፍቃድ ስራዎች ይሳተፋሉ ተባለ፡፡

ይህ የተባለዉ የክረምት በጎፍቃድ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ ስነስርዓት ላይ ነዉ።

ኢ/ር ታከለ ኡማ  በተገኙበት የክረምት በጎፍቃድ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ ስነስርዓት ላይ

በመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎች በተለያዩ በጎፍቃድ ስራዎች እንደሚሳተፉ ተገልጿል፡፡

በክረምት በጎፍቃድ ሰራዎች  የወጣቶች.የአቅመ ደካሞችን ቤት ማደስ፤ችግኝ መትከል

የከተማ ፅዳት፤የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት፤ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የከተማችን ነዋሪዎች አልባሳት እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ማሰባሰብ፤የደምልገሳ

እና ሌሎችም የበጎፈቃድ ስራዎች በክረምቱ ይከናወናሉ።

“ስጦታዬ ለአዲስ አበባዬ”በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው በዚህ የክረምት በጎፍቃድ መርሃግብር በተለይም ወጣቶች፣ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና የስፖርት ቤተሰቦች በስፋት እንዲሳተፉ እና ለከተማቸዉ ያላቸውን ፍቅር በተግባር እንዲያሳዩ ኢ/ር ታከለ ኡማ ጥሪ አቅርበዋል።

leave a reply