Breaking News

ከንቲባ  ታከለ ኡማ የዲጂታል መታወቂያ መሠጠት ከተጀመረባቸው ወረዳዎች በአንዱ የድንገቴ ጉብኝት አደረጉ  ፡፡

ከንቲባ  ታከለ ኡማ የዲጂታል መታወቂያ መሠጠት ከተጀመረባቸው ወረዳዎች በአንዱ የድንገቴ ጉብኝት አደረጉ  ፡፡

ከንቲባ  ታከለ ኡማ የዲጂታል መታወቂያ መሠጠት ከተጀመረባቸው ወረዳዎች በአንዱ የድንገቴ ጉብኝት አደረጉ  ፡፡

የነዋሪነት መታወቂያን በዲጂታል ለመቀየር በታቀደው መሠረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስከተማ ክ/ከተማ የዲጂታል መታወቂያን ለነዋሪዎች መስጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡

ከንቲባዉም በዚሁ ክፍለከተማ  የዲጂታል መታወቂያ መሠጠት በጀመረበት አንድ ወረዳ   ምልከታ አድርገዋል፡፡

በጉብኝታቸውም ላይ ከተገልጋዮች ፣ ከባለሞያዎች እና የወረዳው አመራሮች ጋር መነጋገራቸዉን ከከንቲባዉ ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል፡፡

leave a reply