Breaking News

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሮም ገብተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሮም ገብተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሮም ገብተዋል፡፡

በአውሮፓ  ጉብኝታቸው የመጀመሪያ መዳረሻቸውን ጣሊያን ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጣሊያኑ አቻቸው ጁሴፔ ኮንቴ ጋር ይወያያሉ ፡፡

አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ እና ልዑካኖቻቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ ከጣሊያን ባለ ስልጣናት ጋር ይመክራሉ ተብሏል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጣሊያን ቆይታቸው ሲጠነናቀቅ ለአራት ቀናት በሚካሄደው  የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ለመገኘት ወደ ስዊዘርላንድ ያቀናሉ፡፡

ዶክተር ዓብይ በዳቮሱ ጉባኤ ከተለያዩ የሀገር መሪዎች እና ዓለም አቀፍ የንግድ ሰዎች ጋር ተገናኝተው እንደሚወያዩም ይጠበቃል፡፡

leave a reply